ኢትዮጵያዉያን ክብራችንን እንደ አባቶቻችን በደማችን አስመለስን። ድል አድራጊዋ ሰንደቅ አላማችን ለሶስተኛ ጊዜ ጠላቶቹዋን አሸንፋ በክብር ተዉለበለበች

Iwooket Pictures

ኢትዮጵያዉያን ክብራችንን እንደ አባቶቻችን በደማችን አስመለስን። ድል አድራጊዋ ሰንደቅ አላማችን ለሶስተኛ ጊዜ ጠላቶቹዋን አሸንፋ በክብር ተዉለበለበች!!

ኢትዮጵያዉያን ክብራችንን እንደ አባቶቻችን በደማችን አስመለስን። ድል አድራጊዋ ሰንደቅ አላማችን ለሶስተኛ ጊዜ ጠላቶቹዋን አሸንፋ በክብር ተዉለበለበችኢትዮጵያዉያን ክብራችንን እንደ አባቶቻችን በደማችን አስመለስን። አሸናፊዋ ሰንደቅ አላማችን ለሶስተኛ ጊዜ ጠላቶቹዋን አሸንፋ በክብር ተዉለበለበችኢትዮጵያዉያን ክብራችንን እንደ አባቶቻችን በደማችን አስመለስን። አሸናፊዋ ሰንደቅ አላማችን ለሶስተኛ ጊዜ ጠላቶቹዋን አሸንፋ በክብር ተዉለበለበችኢትዮጵያዉያን ክብራችንን እንደ አባቶቻችን በደማችን አስመለስን። አሸናፊዋ ሰንደቅ አላማችን ለሶስተኛ ጊዜ ጠላቶቹዋን አሸንፋ በክብር ተዉለበለበችኢትዮጵያዉያን ክብራችንን እንደ አባቶቻችን በደማችን አስመለስን። አሸናፊዋ ሰንደቅ አላማችን ለሶስተኛ ጊዜ ጠላቶቹዋን አሸንፋ በክብር ተዉለበለበች

 

ሃገራችን ወደ ጥሩ አቅጣጫ መሄድ የጀመረች ይመስላል። ትግሉ ህዝባችን የስልጣን ባለቤት እስከሚሆን ይቀጥላል። መዘናጋት የለብንም። የሚሰሩ ነገሮች መቀጠል አለባቸው። የሰንደቅ አላማችን ነጻ መዉጣት ትልቅ ትርጉም አለው። እስከዛሬ ወያኔ የኢትዮጵያን ህዝብ የሚከፋፍልበትና አማራዉን በማሸማቀቅ የሚያዋርድበት ትልቁ መሳሪያው ያንን የሰይጣን ምልክት አስገድ ዶና አስፈራርቶ በህገወጥ መንገድ መስቀል ነበር።

ይህም በአማራው ላይ ብቻ ሳይሆን ሃገሪቱዋን አብረው አስከብረው ለኖሩት ወንድም ነገዶች ሳይቀር ከፍተኛ የስነልቦና ጉዳት አድርሶአል። ትልቁ ድል በሃይል የተነጠቅነዉን የአባቶቻችንን ሰንደቅ አላማ መልሰን ማዉለብለባችን ነው። ከዉጭ ወደ ወደ ዉዱዋ ሃገራችን ተመልሰን ወደፊት ለምንሰራው ስራ የወያኔ መዋቅር ከሁሉም የኢትዮጵያ ክፍሎች ሙሉ በሙሉ መወገድ አለበት።

ዶ/ር አብይ ቃላቸዉን ጠብቀው ኢትዮጵያ እርካብ እረግጣ ከፍ ብላ መቀመጥ እንድትችል ሁዋላ ቀር የወያኔን መዋቅር መበጣጠሱን እስካላቋረጡ ድረስ ከጎናቸው እንቆማለን። የጥላቻው ምሁር ለገሰ (በማጭበርበሪያ ስሙ ደሞ መለስ) ዜናው የሚባለዉ እርጉም ሰው ነዝቶት የሔደዉ መርዝ ከነሰንኮፉ መነቀል አለበት። የዚህን የሰይጣን ተላላኪ ሰው የያዙ አስተሳሰቦች ፍልስፍናዎችና ምስሎች ከኢትዮጵያ ህዝብ አእምሮና ምድር ተጠርገው መዉጣት አለባቸው። ያን ጊዜ ነው ህዝባችን ወደ ድሮ ፍቅሩ አንድነቱና መርጋጋቱ ተመልሶ ከፊቱ የሚጠብቀዉን ከፍተኛና እዉነተኛ እድገት በመጎናጸፍ ከነሙሉ ክብሩ ወደፊት የሚገሰግሰው።

አዲስ ባንዲራ የሚያስፈልጋቸው በባእዳን እጅ በባርነት የተገዙና በቅርብ ነጻ የወጡ ሃገሮች እንጅ እንደ ኢትዮጵያ የመሳሰሉ በነጻነት የኖሩ ሃገሮች አይደሉም። ወያኔ የኢትዮጵያ ህዝብ ለማዋረዱ ሲል የባእድ አካል ያለበትን ባንዲራ በነብሰ በላው መለስ ዜናዊ መሪነት በሃይል አስገድዶ መስቀሉ በህዝባችን ስነልቦና ዉስጥ በባእድ እጅ በባርነት እንደተገዙ የአፍሪካ ሃገሮች አይነት ስሜት ፈጥሮአል። ለዚህም ነው ወጣቱ ትዉልድ የአባቶቹን ፈለግ በመከተል ሰንደቅ አላማዉንና ክብሩን በደሙ አስከብሮ በኢትዮጵያ አየር ላይ ያዉለበለበውና ነጻነቱን ያወጀው። ክብርና ሞገስ ለአዲሱ የኢትዮጵያ ትዉልድ!!

One thought on “ኢትዮጵያዉያን ክብራችንን እንደ አባቶቻችን በደማችን አስመለስን። ድል አድራጊዋ ሰንደቅ አላማችን ለሶስተኛ ጊዜ ጠላቶቹዋን አሸንፋ በክብር ተዉለበለበች

Leave a Reply