የአማርኛና የእንግሊዝኛ አቻ ቃላት ፫

Professorሊቀ ጠበብት (የጠቢባን አውራ፣ አለቃ)
Doctorሊቀ ማእምራን (የአዋቂዎች አውራ፣ አለቃ)
Scholarsምሁራን
Literatureሥነጽሑፍ
Strategyስልት
Tacticብልሃት
Infiniteህልቆ መሳፍርት/ የትዬ ለሌ:: ተቆጥሮ ወይም ተሰፍሮ የማያልቅ::
Seasonsወቅት
Resentmentማቄም መቆጣት መናደድ
Tableሰንጠረዥ
Seasons

ወቅቶች

Springጥቢ /መከር
Summerበጋ
Fall/Autumnጸደይ/በልግ
Winter (Rainy Season)ክረምት

ክፍል ፬ን ለማንበብ ይህንን መስመር ይጠቁሙ

kifle 5 or 4

Leave a Reply