የዓማርኛ ንግግር ስህተቶች

ትክክል ስህተት X
ህዝቡ ሊቀበለን (ሊያምነን) አይችልም በህዝቡ ቅቡልነት አያስገኝልንም
አክብሬዋለሁ አክብሮት አለኝ
አከብረዋለሁ ለሱ አክብሮት አለኝ
አሸባሪነት ሽብርተኝነት
አሸባሪሽብርተኛ
ዘላቂዘላቂነት
ቀጣይ ቀጣይነት
የሚቀጥልቀጣይነት ያለው
የሚያዘልቅዘላቂነት ያለው
አዝላቂአዝላቂነት ያለው
ደራሽ (መድረሻ )ተደራሽነት
ለሰው እንዲደርስለሰው ተደራሽ እንዲሆን
የወደፊት እድላችንመጻኢ እድላችን
ህዝባችንን ለማትረፍ ለማዳንህዝብዝችን ተዳኝ እንዲሆን
የማይታመንተአማኝነት የሌለው
ታማኝ የሆነተአማኝነት ያለው
የሚታመንተአማኝ የሆነ ተአማኝነት ያለው
እንዲዳረስተደራሽ እንዲሆን
መልስ መስጠት ምላሽ መስጠት
መጭው ጊዜ (መጭው ዘመን)መጻኢው ጊዜ
ሁሉን አቀፍብዝሃዊነት
አንድነት (ህብረት)አሃዳዊነት
ሃሳብህሳቤ
መልስ ምላሽ
መልስ ሰጡምላሽ ሰጡ
ደራሽተድራሽ
የሚደርስ ተደርሽነት ያለው
እንዲዳረስ/እንዲደርስተደራሽነት እንዲኖረው
የኢትዮጵያ መንግስት ኢትዮጵያዊ መንግስት
በአንድነት በመተባበር ሁሉን እደቀፍህዝባዊነት
በአንድ ላይብዙሃዊነት
ህብረተሰብን ሃገርን ማገልገል ህብረተሰብን ሃገርን ግልጋሎት መስጠት
መልስ መስጠት ያስፈልጋልምላሽ መስጠት ያስፈልጋል
ለህዝባችን ልንደርስለት ይገባልለህዝባችን ተደራሽ መሆን አለብን
መጭው ጊዜ ብሩህ ነው መጻሂው ጊዜ ብሩህ ነው
ቆርጠን መነሳት አለብንበቁርጠኝነት መነሳት አለብን
የሚያዘልቅ ነገር (ዘላቂ የሆነ ስራ) እንስራ ዘላቂነት ያለው ስራ እንሳራ
መጫር ወይም ጫረ” የሚለዉን ቃል በጥንቃቄ ተጠቀሙ። መጫር ማለት ከአንድ ቦታ አንድን ነገር ማግኘትና አባዝቶ መጠቀም ማለት ነው። መጫር ቆፍሮ ማዉጣት ማለት ነው። ለምሳሌ እሳት ከምድጃ ጎረበት ሰው ጭሮ ይወዳል። ወይም ዶሮ ጭራ የሚበላ ነገር አዉጥታ ትበላለች።


በተጨማሪ ለማወቅ ይህንን መገናኛ ይጠቁሙ

Leave a Reply