የአማርኛና የእንግሊዝኛ አቻ ቃላት ፭

English አማርኛ
Lecturerመምህረ ጉባኤ
Bureau መስሪያ ቤት
Bank ቤተ ንዋይ
Civil Service ሰላማዊ አገልግሎት
Customኬላ
Computerመቀመሪያ
Degreeማዕረግ
Minsterአለቃ (ምሉክ)
Mass Mediaየህዝብ መገናኛ
Photograph ምስል
Videoተንቀሳቃሽ ምስል
Crisis ቀዉስ

ክፍል ፩ን ለማንበብ ይህንን ይጠቁሙ

Leave a Reply