የአማርኛና የእንግሊዝኛ አቻ ቃላት

አማርኛና የእንግሊዝኛ አቻ ቃላት

ለምርምርና ለጉባኤ ንግግር የሚጠቅሙ የአማርኛና የእንግሊዝኛ አቻ ቃላትን ማወቅ የመጻፍና የማንበብ አቅማችንን ከፍ ከማድረጉም በላይ ጽሁፋችን በአንባቢወች ታምኖ ተቀባይነትን እንዲያገኝ ይረዳናል። የሚጨምሩት ወይም የሚያሻሽሉት ካለ በደስታ እንቀበላለን!

Englishአማርኛ
 Collegeመካነ ትምህርት
Universityመካነ አእምሮ
Lectureትምህርተ ጉባኤ
Deanሊቀ ጉባኤ
Policeህግ አስከባሪ
Web Siteድረ-ገጽ
Internetዓለማቀፍ መረብ
Laureateአምበል፣ ተሸላሚ የቅኔ
Lecturerመምህረ ጉባኤ
Doctorሊቅ (ሊቀ ማምእራን)
Embassyየእንደራሲ ፅ/ቤት
Diplomatsመልክተኞች
Economyምጣኔ ሃብት/ቁጠባ
 
 
 
 
 
 
 
 
 

Leave a Reply