ከፋለ ዓለሙ በኢትዮጵያ በኢራቅ በሱዳንና በሌሎች ሃገሮች ዉስጥ ስላለው የሰብአዊ ረገጣ ያደረገው ንግግር

ከፋለ ዓለሙ በኢትዮጵያ በኢራቅ በሱዳንና በሌሎች ሃገሮች ዉስጥ ስላለው የሰብአዊ ረገጣ ያደረገው ንግግር

Kafele Alemu the official Representative from TWS for Ethopia Delivering the Speach to the audience "how Human rights violation in one country can affect the other countries".

Posted by Third World Solidarity on Sunday, April 22, 2018

ከፋለ ዓለሙ በኢትዮጵያ በኢራቅ በሱዳንና ሌሎች ሃገሮች ዉስጥ ስላለው የሰብአዊ ረገጣ ያደረገው ንግ ግር ስብሰባዉ የተዘጋጀው በሁሉን አቀፍ ፓርትይ ቡድንና በሶስተኛው ዓለም ትብብር ነበር። ስብሰባው የተካሄደው በለንደን ዌስት ሚንስተር (ፖርትኩሊስ ሃዉስ) ዉስጥ ሲሆን ስብሰባዉን የመሩት የሶስተኛው ዓለም ትብብር ሊቀመንበር ሲቢኢ ሙሽታቅ ላሻሪ ናቸው። በስብሰባው ላይ የኢትዮጵያ የኢራቅና የሱዳን ተወካዮች ንግ ግር አርገዋል። ሙሉዉን የስብሰባ ስርአትና ንግ ግሮች ለማዳመጥ ይህንን መገናኛ ይጠቅሙ!