የዓማርኛ ንግግር ስህተቶች

የዓማርኛ ንግግር ስህተቶች

ትክክል  ስህተት Χ
ምን አልክ? ምን እያልክ ነው ያለኸው?
እኔ የምለው እኔ እያልኩ ያለሁት
ሃሳብ  ህሳቤ
የሚታወቁት/የምናዉቃቸው እዉቅና ያገኙት
መታደስ  ህዳሴ
ምሳሌ  ተምሳሌት
መልስ ሰጥተዋል  ምላሽ ሰጠዋል
መጣሁ መጣሁኝ
ጅምር የተጀመረው  የጀመርነው ጅማሮ
ተቀባይነት ቅቡልነት
ሰዉነት ሰብአዊነት
አለሁ አለሁኝ
ሄድኩ ሄድኩኝ
 መጣሁ ወይም እየመጣሁ ነው  እየመጣሁኝ ነኝ
ዓይነ ዉሃው አላማረኝም የዓይኑ ቀለም አላማረኝም
ከሙከራ/ከልምድ ተሞክሮ/ተመክሮ
ሃሳቡ ለህዝብ እንዲሰራጭ ህሳቤው ለህዝብ ተደራሽነት እንዲኖረው
ማዳበሪያው ለገበሬው እንዲደርሰው ማዳበሪያው ለገበሬው ተደራሽ እንዲሆን
ማስካካት ማሽካካት
ሰንደቅ ዓላማ ባንዲራ
የግድ ነው/ግዴታ ነው/እንገደዳለን  ግድ ይላል
ማሰላሰል ማንሰላሰል
እንጥፍጣፊ እንጭፍጫፊ
ቢላዎ ቢላ
አስበን/አስበንበት/ከግምት ዉስጥ በማስገባት ታሳቢ አድርገን
ይሁን ወይም እሺይ  አሉታ
አይሆንም ወይም እምቢ አወንታ
ጎታ ጎተራ
አስገራሚ ነገር ገራሚ ነገር
ከግምት ዉስጥ አስገብተን ታሳቢግምት አድርገን
የምንቀበለው/የምንስማማበት ቅቡልነት ያለው
የማንቀበለው/የማንስማማበት ቅቡልነት የሌለው
ተቀባይ የሌለው የማንቀበለው የማንስማማበት ቅቡልነት የሌለው
መተዳደር መስተዳደር
መተዳደሪያ መስተዳደሪያ
አስተዳደር መስተዳደር
አስተዳዳሪ መስተዳድር
ተዳዳሪ ተስተዳዳሪ
ክብር (ከበረ አስከበረ አክባሪ ተከባሪ) አክብሮት
ጥቅም ጠቀሜታ
የምናቃቸው ወይም የሚታወቁ  እዉቅና ያገኙ
ያመለክታል  ያመላክታል
ታማኝ ወይም የሚታመን ተአማኝነት ያለው
የማይታመን ተአማኝነት የሌለው
መልስ ሰጠዋል  ምላሽ ሰጥተዋል
ክብር  አክብሮት
እናከበረዋለን  አክብሮት እንሰጠዋለን
አናከብረዉም  አክብሮት አንሰጠዉም
አናከብረዉም  ክብር አንሰጠዉም
ክብረ ቢስ ነው ወይም ወራዳ ነው አክብሮት የሚሰጠው አይደለም
ሃሳቡን አከብራለሁ  ለሃሳቡ ክብር አለኝ

ንግግር:- ለአንድ ውይም ከአንድ በላይ ለሆኑ ሰዎች የሚደረግ የቁም ነገር ንግግር

ወሬ:- የተረጋገጠም ይሁን ያልተረጋገጠ ተራ ወሬ ማዉራት

ይቀጥላል

One thought on “የዓማርኛ ንግግር ስህተቶች

Leave a Reply