The London Demonstration Urged PM Theresa May to Denounce the HRV’s in Ethiopia

On 7 February 2018 Ethiopians in London Condemned the Heinous Human Rights Violations in Ethiopia and asked the British Government to stop financing the criminal regime (TPLF).The Protest was organised by the Ethiopian Unity For Justice in Britain (EUJB).

The crowed first gathered at Trafalgar Square and then marched to Dawning Street and aired its Messages to the British Government. The vibrant demonstrators urged Prime Minster Theresa May and other high ranking British Officials to break their silence and to stand with the Ethiopian people. For your further information please subscribe or log in and browse at http://www.iwooket.org/

በዚህ ተንቀሳቃሽ ምስል ላይ የምታዩት ፌብሩአርይ ፯ ቀን ፳፩፰ ለንደን ዉስጥ ኢትዮጵያዉያን የወያኔን ህገወጥ ግድያ በመቃወም ያደረጉትን ሰልፍ ነው። የሰልፉ ተሳታፊዎች ከትራፋልጋር አደባባይ በመነሳት ወደ ዳዉኒንግ መንገድ ሲያመሩ ልዩ ልዩ መልእክቶችን ለጠቅላይ ሚንስቴር ትሬሳ ሜይና ለሌሎች ከፍተኛ የእንግሊዝ ባለስልጣኖች ከኢትዮጵያ ህዝብ ጎን እንዲቆሙና ዝምታቸዉ እንዲበቃ መልእክታቸዉን አስተላልፈዋል። ትእይንቱም በኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ታጅቦና ደምቆ አንድነትንና ፍትህን ያስተጋባ ሰላማዊ ሰልፉ ነበር።

ለተጨማሪ መረጃ  እዉቀት ገጽን ይቃኙ!