Ethiopian Easter (ፋሲካ/ትንሳኤ) Celebration at St Mary of DebreTsion EOTC in London

Ethiopian Easter (ፋሲካ/ትንሳኤ) Celebration at St Mary of DebreTsion EOTC in London


This video shows you how Ethiopians warmly Celebrated Easter (ፋሲካ/ትንሳኤ) at St Mary of DebreTsion Ethiopian Orthodox Tewahdo Church on 27/28 April 2019 in London (UK). Happy Easter! For your further information please subscribe at www.youtube.com/c/KefaleAlemu and also login at http://www.iwooket.org/ Happy Easter!!

ይህ ተንቀሳቃሽ ምስል የሚያሳያችሁ እንግሊዝ ሃገር (ለንደን) የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን የ፳፩፩ን የፋሲካ (ትንሳኤ በአልን) እንዴት እንዳከበሩ ነው። በተንቀሳቃሽ ምስሉ መጨረሻ አካባቢ የምታዩት ምስል ጌታችንን መድሃኒታችንን እየሱስ ክርስቶስን ከመሰቀሉ በፊት ከቤተ ሰማኒ ጀምረው እንዴት እያሰቃዩ እንደወሰዱት ነው። እንኩዋን ለጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በአል በቸርነቱ አደረስን። ሌሎች አስተማሪና አዝናኝ ምስሎችን ለማየትና አስደናቂ ጽሁፎችን ለማንበብ ሰብስክራይብ ያድርጉwww.youtube.com/c/KefaleAlemu ወይም http://www.iwooket.org/ ይጎብኙ:: መልካም የትንሳኤ ሳምንት::