አሥራት ሚዲያን ይደግፉ!

SUPPORT ASRAT MEDIA HOUSE!

የአማራ ሳተላይት ሬዲዮና ቴሌቪዥን (አሥራት)፤ ዋና ማዕከሉ አሜሪካ የሆነ ለትርፍ ያልተቋቋመ (non-profit) የሕዝብ ሚዲያ ነው።

የተቋሙ የገቢ ምንጭ ከአማራ ልጆች እና የአማራ ሕዝብ ወዳጆች የሚሰበሰብ ገንዘብ ሲሆን፣ በቅርቡ የሀብት አሰባሰብ ልዑካን በአገር ቤትና በውጭ አገራት ተንቀሳቅሰው ገንዝብ መሰብሰብ ይጀምራሉ። 

አሥራትን ይርዱ፤ የአማራን ሕዝብ ይደግፉ!!!

አሥራት ሚዲያን ይደግፉ!SUPPORT ASRAT MEDIA HOUSE!የአማራ ሳተላይት ሬዲዮና ቴሌቪዥን (አሥራት)፤ ዋና ማዕከሉ አሜሪካ የሆነ ለትርፍ ያልተቋቋመ (non-profit) የሕዝብ ሚዲያ ነው።የተቋሙ የገቢ ምንጭ ከአማራ ልጆች እና የአማራ ሕዝብ ወዳጆች የሚሰበሰብ ገንዘብ ሲሆን፣ በቅርቡ የሀብት አሰባሰብ ልዑካን በአገር ቤትና በውጭ አገራት ተንቀሳቅሰው ገንዝብ መሰብሰብ ይጀምራሉ። አሥራትን ይርዱ፤ የአማራን ሕዝብ ይደግፉ!!!

Posted by ASRAT MEDIA HOUSE on Thursday, January 31, 2019