በትግሬ ነጻ አዉጭ ወንጀለኞች ላይ ፈላጭ ቆራጭና አብረክራኪ እርምጃ የሚወስድ ጠንካራ ስር ነቀል ለዉጥ ያስፈልገናል

በትግሬ ነጻ አዉጭ ወንጀለኞች ላይ ፈላጭ ቆራጭና አብረክራኪ እርምጃ የሚወስድ ጠንካራ ስር ነቀል ለዉጥ ያስፈልገናል
በትግሬ ነጻ አዉጭ ወንጀለኞች ላይ ፈላጭ ቆራጭና አብረክራኪ እርምጃ የሚወስድ ጠንካራ ስር ነቀል ለዉጥ ያስፈልገናልየትግሬ ነጻ አዉጭና የሱ አጋዥ ጸረ ኢትዮጵያዉያን ለህዝባችን የመቶ ዓመት ችግር ሲቀምሩ መኖራቸዉን ከሰማን ብዙ ጊዜ አልፎ ወያኔ ከገባ ጀምሮ ደሞ ወደተግባር ተለዉጦ “የምበላዉን በልቼ ሌላዉን እደፋለሁ” በሚል የትግሬ ነጻ አውጭ መርህ የኢትዮጵያ ህዝብ እስካሁን ድረስ በመሰቃየት ላይ ይገኛል::
 
በሌላ በኩል ወያኔ ትግሪዎች በመርሃቸው ዉስጥ አማራን “ከአሁን በሁዋላ ማህበራዊ እረፍት እንነሳዋለን” በማለት ከገቡበት ከዛሬ ፪፯ ዓመት ጀም በመግድል በማምክን በመዝረፍ በማዋረድ በማሳደድ በማፈናቀልና አካለ ጎዶሎ በማድረግ ዘግናኝ ወንጀል በመፈጸም ላይ ናቸው።በትግሬ ነጻ አዉጭ ወንጀለኞች ላይ ፈላጭ ቆራጭና አብረክራኪ እርምጃ የሚወስድ ጠንካራ ስር ነቀል ለዉጥ ያስፈልገናል
 
ይህ ጸረ ኢትዮጵያ እንቅስቃሴ በዉሸት ፈድራሊዝም የተታለሉትን የኦሮሞና ሌሎች ንጹሃን ዜጎችን ካማራው ባላነስ ሁኔታ በመቀጥቀት በመዝረፍ በማዋረድና አንዱን ጎሳ በሌላው ላይ በማስነሳት እያሰቃየው ነው። ይህ በኢትዮጵያ ህዝብ ገንዘብና አስተዳደር የደለበ አሸባሪ ቡድን ጸረ ኢትዮጵያ ዘመቻዉን እናስቁም ወይስ ዝም ብለን በማይረባ አጀንዳ እንጃጃል???????
 
በትግሬ ነጻ አዉጭ ወንጀለኞች ላይ ፈላጭ ቆራጭና አብረክራኪ እርምጃ የሚወስድ ጠንካራ ስር ነቀል ለዉጥ ያስፈልገናል። ይህ ኣሸባሪ ቡድን አሁን ምርጥ የአማራንና ሌሎች ሃገር ወዳድ ዜጎችን መቅጠፍና መብላቱን በህገ ወጥ መንገድ ቀጥሎበታል። ዐማራ ኦሮሞ ደቡብ አፋር ጋምቤላና ለሎች ነገዶች ተነሱ!  ሃገራችሁን ከአዉሬው ጋር የተመሳጠሩ ወሮበሎች አጥፍተው ከመዳቸው በፊት እራሳችሁንና አካባቢያችሁን አጽዱ።
 
የሰሞኑ የኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታ የሚያረጋግ ጠው የትግሬ ነጻ አዉጭ ትግሬራይን ነጻ ከማዉጣት አልፎ ሌሎች ነገዶችን በመቆጣጠር ላይ መሆኑን ነው። ለዚህ ነው ትግራይ እንደሃገር ተመስርታ ኢትዮጵያን ለሚያዎድሙና ለሚያተራምሱ አሸባሪዎች መሸሸጊያ ዋሻ የሆነችው። ስለዚህ አዲሱ ጠቅላይ ሚንስተር ዶክተር አቢይ ከልባቸው ለውጥ እንዲመጣ ከፈለጉ በነዚህ አሸባሪዎች ላይ ኮምጨጭ ያለ የሚያርበተብት እርምጃ መዉሰድ አለባቸው። አለዚያ የቃላቱ ጋጋታ ዋጋ ያጣል:: ለዉጥ በመለማመጥና ቀለም በመቀባት አይገኝም።