ከኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር የተሰጠ መግለጫ

ግንቦት 8 ቀን 2010

ከኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር የተሰጠ መግለጫ ቀን 

ግንቦት 7 የወያኔን ጉያ ለማሞቅ ደጅ እየጠና መሆኑ ተረጋገጠ!

ጀግናን መምከር ይቻላል?‘’ የሞኝ ለቅሶ መልሶ መላልሶ ‘’ ዛሬን ሲጠየቁ ነገን ጭምር በመካድ የተካኑት የግንቦት 7 ሰራ አስፈቺ በስምህ እየተደራደረ በመሆኑ ባለህበት በንቃትና ትጋት አደራህን ጠብቅ።

የነጻነት ጮራ ፈንጣቂና የፍትህና ዲሞክራሲ ቀንዲሎቻችን ተከዜን እንደተሻገሩ በግንቦት 7 ጠቋሚነት ግንባራቸውን ለጥይት የተሰጡት ጅግኖቻችን የአሞራ ሲሳይ እንደሆኑ ደማቸው ሳይደርቅና ስጋቸው ሳይፈርስ ግንቦት 7 ጦሬን ይዤ እግባለሁ በማለት ከነባር የወያኔ ካድሬዎች ጋር በሚስጢር መደራደር መጀመሩን

ለዚህ ሁሉ የትግል ውድቀትና የፖለቲካ ኪሳራ ዋና ቀንደኛ ተጠያቂው የወያኔ ባለውለታ የሆነው የስልጣን ችቦ ተሸካሚው የግንቦት 7ቱ ሊቀመንበር ዶ/ር ብርሓኑ ነጋ ሲሆን ለፈጸመው ክህደትና እምነት ማጉደል  …

የመግለጫዉን ሙሉ መልእክት ለማንበብ ይህንን መስመር ይጠቁሙ