አቶ ሸንቁጥ አየለ የአማራዉን መፈናቀልና መሰደድ በተመለከተ ከህብር ሬዲዮ ጋር ያደረጉት የሃሳብ ልዉዉጥ

አቶ ሸንቁጥ አየለ የአማራዉን መፈናቀልና መሰደድ በተመለከተ ከህብር ሬዲዮ ጋር ያደረጉት የሃሳብ ልዉዉጥ

አቶ ሸንቁጥ አየለ የአማራዉን መፈናቀልና መሰደድ በተመለከተ ከህብር ሬዲዮ ጋር ያደረጉት የሃሳብ ልዉዉጥ

አቶ ሸንቁጥ አየለ የአማራዉን መፈናቀልና መሰደድ በተመለከተ ከህብር ሬዲዮ ጋር ያደረጉትን የሃሳብ ልዉዉጥ ከታች ያለዉን መገናኛ በመጫን ያዳምጡ።

አቶ ሸንቁት በርካታ መጽሀፎቶችን ለአንባቢዎች ደርሰው ያቀረቡና በተለያዩ መንግስታዊና መንግስታዊ ባልሆኑ መቤቶች ዉስጥ በማገልገል ጠቃሚ ልምድን የቀሰሙ ከመሆናቸዉም በላይ ከፍተኛ የሃገር ፍቅር እንዳላቸው ብዙዎች ይመሰክሩላቸዋል።

በተጨማሪም አቶ ሸንቁት ኢትዮጵያ ዉስጥ በነበሩበት ጊዜ በግፍ የሚፈናቀሉትን ወገኖቻቸውን ሁኔታ በቅርብ እየተከታተሉ በዉጭና በሃገር ዉስጥ ከሚገኙ የሰብአዊ መብት ተሙሟጋቾች ጋር በመገናኘት ህገወጡን ድርጊት ለአለም አቀፍ ማህበረሰቡ ጭምር በማስተዋወቅ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርገዋል።

የአቶ ሸንቁጥን ንግግር ለማዳመጥ ይህንን የመገናና መስመር ይጠቁሙ