ለንደን ዉስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን የፋሲካን (የትንሳኤን) በአል በጾምና በጸሎት አክብረዉ አሳለፉ

ለንደን ዉስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን የፋሲካን (የትንሳኤን) በአል ፉልሃም ብሮድዋይ በሚገኘው የቅዱስ ዮሃንስ ቤተክርስቲያን በጾምና በጸሎት አክብረዉ አሳለፉ።

ክርስቶስ ተንስአ እሙታን
በዐብይ ኃይል ወሥልጣን
አሰሮ ለሰይጣን አጋዞ ለአዳም
ሰላም እሚዜሰ ኮነ ፍስሃ ወሰላም

እንኩዋን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሰን!

Londoner Ethiopians Celebrated Easter on 07/08 April 2018. The Celebrations and Easter Prayers were held at the Fulham Broadway Way St John’s Church in the London Borough of Hammersmith and Fulham.

We wish You a Happy Easter
Please Subscribe and login at http://www.iwooket.org/