አዎ! ትግሬ ማለት ወያኔ ነው ወያኔም ማለት ትግሬ ነው

አዎ! ትግሬ ማለት ወያኔ ነው ወያኔም ማለት ትግሬ ነው ፡፡ ይሄ መሆኑን ወያኔ እስኪያቅረን ድረስ ደጋግሞ ነግሮናል፡፡ አባባሉም ወያኔ በሕይዎት ዘመኑ ከተናገራቸው እጅግ በጣም ጥቂት እውነቶች አንዱ ነው፡፡ ትግሬ ማለት ወያኔ ነው ወያኔም ማለት ትግሬ ነው ስል ግን ለወያኔ ቆሞ መገኘት የብረት ምርኩዝ በመሆን የአንበሳውን ድርሻ የሚወስዱት ከሆድ በስተቀር ኅሊናና ጭንቅላት የሚባል ነገር ፈጽሞ ያልፈጠረባቸውን የብአዴን፣ የኦሕዴድ፣ የደሕዴግ ወዘተረፈ. አጋሰሶች ትግሬ ናቸው እያልኩ አይደለም፡፡ ትግሬ ማለት ወያኔ ነው ወያኔም ማለት ትግሬ ነው ስል ወያኔ ኢትዮጵያ ላይ ከመቆሙ በፊት ስለነበረው ህልውናውና መሠረቱ መናገሬ ነው፡፡

በተጨማሪም በእነኝህ የወያኔ አሻንጉሊት ድርጅቶች ውስጥ በአማራ ስም፣ ኦሮሞ ስም፣ በጉራጌ በሀዲያ ወዘተረፈ. ስም ገብተው በሥልጣን ያሉ በርካታ ትግሬዎች ያሉና የተቀሩት ግን ትግሬ ባይሆኑም ለገዛ ሕዝባቸው ጠላት ሆነው ከወያኔ በላይ ለትግሬ ኢፍትሐዊና ግፍ የተሞላበት ጥቅም መጠበቅ ታጥቀው የሚሠሩ በመሆናቸው ብአዴን፣ ኦሕዴድ፣ ደሕዴግ ምንትስ የሚለውን የማስመሰያ ሥያሜያቸውን ትቸ ወያኔ በሚለው ወላጅ ስማቸው በመጥራት ለገዛ ሕዝባቸው ጠላት ሆነው ለትግሬ እንደመቆማቸውም እነሱን ትግሬ አድርጌ ቆጥሬያቸው ነው “ወያኔ ሁሉ ትግሬ ነው!” ማለቴ፡፡

በሰላማዊ የትግል አማራጭ እንታገላለን የሚሉ ፖለቲከኞች (እምነተ አሥተዳደራዊያን) እና ከወያኔ ተገንጥለው በመውጣት የራሳቸውን የፖለቲካ ፓርቲ (የእምነተ አሥተዳደር ድርጅት) የመሠረቱ ግለሰቦች የትግሬን ሕዝብ በተመለከተ በተደጋጋሚ ሲናገሩት የሚደመጡት ነገር አለ፡፡ ልብ በሉ እያልኩ ያለሁት “የትግሬ ሕዝብ” ነው እንጅ የትግራይ ሕዝብ አይደለም፡፡ የትግሬ ሕዝብ የምልበት ምክንያት ከዚህ ቀደምም እንደገለጽኩት ትግራይ ውስጥ ያለው ጎሳ ትግሬ ብቻ ሳይሆን እንደ ኢሮብ፣ ኩናማ ያሉ ከአምስት በላይ ጎሳዎች ያሉ በመሆኑና ሕልውናቸው ተደፋፍኖ ወይም ተክዶ “ሕዝቢ ትግራይ” በሚለው ቃል ትግራይን የትግሬ ብቻ አድርጎ የሚቆጥር የሚያስመስል ሸፍጠኛ ቃል በመሆኑና ወያኔም “ሞትኩለት ደማሁለት መሥዋዕትነትን ከፈልኩለት” እያለ የሚያወራውና ተጠቃሚም እያደረገው ያለው ትግሬውን ብቻ እንጅ ትግራይ ውስጥ ያሉ ሌሎች ጎሳዎችንም ባለመሆኑ “ሕዝቢ ትግራይ” ወይም “የትግራይ ሕዝብ” የሚለው አጠራር ትክክል ስላልሆነ “የትግሬ ሕዝብ” የሚለውን ቃል መጠቀም ስለሚኖርብን ነው፡፡

ሌላው ወያኔ “የትግራይ ሕዝብ” ይላል እንጅ “የትግሬ ሕዝብ” ወይም ትግሬ የሚለውን ቃል የማይጠቀምበት ምክንያት ከጎሳው ታሪካዊ ዳራ ወይም ማንነት ጋር በተያያዘ በተሰጣቸው “ትግሬ” በሚለው የጎሳው መጠሪያ ስም ስለሚያፍርበት ስለሚሸማቀቅበት ነው፡፡ ትግሬ የሚለውን የማንነታቸውን መግለጫ ስም ሽሽት ምን ድረስ አድርሷቸዋል መሰላቹህ ሌላውን ብሔረሰብ የመታወቂያ ደብተሩ ላይ ከሁለትም ብሔረሰብ ይወለድ ከሦስት ሌሎቹን ክዶ አንዱን ብቻ ነኝ ብሎ እንዲሞላ እንደማያስገድዱት ሁሉ የትግራይን የመታወቂያ ወረቀት ብትመለከቱ ግን “ብሔር ——- ትግሬ” የሚል ቅጽ ከናካቴውም እንዳይኖረው እስከማድረግ አድርሷቸዋል፡፡

የወልቃይት ጠገዴን ሕዝብም “ትግሬ ነን በሉ!” ማለቱ አሳፍሯቸው የሚሏቸው “መሬቱ የትግራይ ነው በሉ!” ይሏቸዋል፡፡ አንዳንዴ ግድ ሲሆንባቸው ደግሞ ይሄንን የሚያፍሩበትን ስም ትንሽ ዞር በማድረግ “ማንነታቹህ ትግራዋይ ነውና ትግራዋይ ነን በሉ!” ይሏቸዋል እንጅ ትግሬ የምትባል ነገር ተሳስቷቸው እንኳን አያነሡም፡፡ ታዲያ ቀብራራው ጎንደሬ ምን በወጣው ነው ያለማንነቱ፣ ያለመታወቂያው፣ ያለ ደሙ፣ ያለ አባቱ ሳያፍሩና ሳይሸማቀቁ “እንደዚህ ነኝ!” ብለው አፋቸውን ሞልተው ሊጠሩት በማይችሉት ስም ለመጠራት የሚፈቅደው! በእነዚህ ሁለት ምክንጣቶች ነው ወያኔ “የትግሬ ሕዝብ” የምትባልን ቃል የማይጠቀመው፡፡

እናም እነኝህ ፖለቲከኞች (እምነተ አሥተዳደራዊያን) ወያኔ የህልውና መሠረቱ የትግሬ ሕዝብ እንደሆነ እየተናገረ ቢያደምጡም የትግሬ ሕዝብም ይሄንን የወያኔ ኣባባል እውነት አድርጎ እንደሚቀበል ቢያውቁም “ወያኔ ተጠቃሚ ያደረገው ጥቂቱን ትግሬ እንጅ ሁሉንም ትግሬ ባለመሆኑ በወያኔ ወንጀሎችና ዝርፊያዎች የትግሬ ሕዝብ ተጠቃሚ እንደሆነ ታስቦ ሊጠላ፣ ሊከሰስ፣ ሊወቀስ፣ ሊወነጀል አይገባም!” ሲሉ ይደመጣሉ፡፡ ስለ እውነት ለመናገር ይህ አባባላቸው ነውረኛ ተጠያቂነት የሌለበትና ፍጹም ኃላፊነት የጎደለው ክህደት የተሞላበት አባባል እንደሆነ ማረጋገጥ እወዳለሁ፡፡

የትግሬ ሕዝብ ወያኔ በሠራው ብቻ አይደለም ገና በሚሠራው ወንጀሉ ግፉ ክህደቱ ሁሉ ተጠያቂ ነው፡፡ እንዴት ሆኖ ለሚለው ታች አምና “ወያኔ የትግሬን ሕዝብ ፈጠረ ወይስ የትግሬ ሕዝብ ወያኔን?” በሚለው መጽሔት ላይ በጻፍኩት ድረ ገጾች ላይም በለጠፍኩት ጽሑፍ በዝርዝር አስቀምጫለሁና አሁን ወደዚያ ጉዳይ አልመለስም፡፡ ይንን ስል ግን ተጠያቂ የሚሆነው አሁን በዚህ ዘመን ያለውን ለወያኔ የህልውና መሠረት ሆኖ የወያኔ ወንጀል፣ ግፍ፣ ክህደት ተግባሩ ተባባሪና ተጠቃሚ የሆነውን እንጅ ወደፊት የሚመጣውን አስተዋጽኦ ያልነበረውንና ያላደረገውን የትግሬ ትውልድ አለማለቴን ልብ ይሏል፡፡ ይሄንን ካልንማ ከእነሱ የግፍ አስተሳሰብና ፍርድ በምን ተለየን? ምክንያቱም እነሱ እውነት እንኳን በሆነ! ነገር ግን ፍጹም ሐሰት የሆነ የአማራ ነገሥታት ሠርተውታል እያሉ ፈልስፈው በሚያወሩት ወንጀል ሁሉ ያለበደሉ ምንም የማያውቀውን በዚህ ዘመን ያለውን የአማራን ሕዝብ “የእነሱ ልጆች ወይም ዘሮች ናቹህና!” እያሉ ተጠያቂ አድርገውም አይደል ግፍ እየሠፈሩበት ያለው! እንደዚህ ያለውን ግፍ መፈጸም ይሆንብናል፡፡

ማንንም ያለበደሉ ምንም በማያውቀው ተጠያቂ ማድረግ አይገባምና ተመሳሳይ ስሕተት አንፈጽምም፡፡ የአማራ ሕዝብ እንኳንና ምንም የማያውቀው በዚህ ዘመን ያለው በቀድሞ ዘመን የነበረውም ቢሆን ምንም እንኳ ነገሥታቱ የወጡት ከአማራ ብሔረሰብ ቢሆንም (ከዛጉዌ ውጭ ያሉትን ማለቴ ነው) የሚወክሉት ግን ከሰሎሞን የዘር ኃረግ ጋር ተሳስሮ ለሽዎች ዓመታት ሲገዛ የነበረውን አንድን ቤተሰብ እንጅ የአማራን ሕዝብ አይደለምና በተጨማሪም በዚያ ዘመን የነበረው የአማራ ሕዝብ ከማንም በከፋ መልኩ ግፍ የተቀበለ በመሆኑ እንዲሁም የነገሥታቱ ሠራዊት ከአማራ ብቻ የነበረ ባለመሆኑ በዚያ ዘመን የነበረው የአማራ ሕዝብ በምንም መልኩ ተወቃሽ ተከሳሽ ሊሆን አይችልም፡፡

አሁን በዚህ ጽሑፍ ማየት የፈለኩት ጉዳይ “ከትግሬ ሕዝብ በወያኔ ውንብድና ርዝፊያና ኢፍትሐዊ አሠራር ተጠቃሚ የሆነው ጥቂቱ እንጅ መላው የትሬ ሕዝብ ስላልሆነ በኢፍትሐዊና ግፍ በተሞላበት አኪያሔድ ወያኔ ተጠቃሚ ባደረጋቸው አባሪዎቹ የተነሣ የትግሬ ሕዝብ በሙሉ ተጠቃሚ እንደሆነ ታስቦ ሊጠላ ሊከሰስ ሊወቀስ ሊወነጀል አይገባም!” በተባለው አስገራሚ የክህደት አባባል ላይ ነውና ወደዚያው ልለፍ፡-

እስኪ ይሄንን ለሚሉ ግብዝና ሸፍጠኛ ፖለቲከኞች ጥቄዎችን ላንሣ፡፡ በወያኔ ግፍ ኢፍትሐዊና ውንብድና በተሞላበት የአድልኦ አሥተዳደር የትግሬ ሕዝብ በሙሉ ተጠቃሚ ሆነ የምትሉት ከዚህ በላይ ምን ምን ዓይነት ግፍ፣ በደል፣ ኢፍትሐዊ አሥተዳደር፣ አድልኦ፣ ዝርፊያ ቢፈጸም ነው???

• የመንግሥት ሥራዎች ቅድሚያ ተቀጣሪ ትግሬ ብቻ በሆነበትና ትግሬ ካልጠፋ በስተቀር ሌላ ዜጋ እሱም ቢሆን የወያኔ አባል የሆነ ካልሆነ በስተቀር ሌላው ዜጋ በገዛ ሀገሩ ሥራ ሠርቶ የማደር መብት የመቀጠር መብት ፍጹም የሌለ በሆነበት ሁኔታ፡፡
• ለሥራዎች ተገቢው ሰው እያለ ሥራዎቹን ጨርሶ የማያውቁትና የማይችሉት ሰዎች በትግሬነት ብቻ ሥራዎቹ በሚያዙበትና በሥራ ብልሽቶች ሀገር ብዙ እየከሰረች እጅግ እየተጎዳች ባለችበት ሁኔታ፡፡ ከተወሰነ ዓመታት ወዲህማ እንዲያውም የመንግሥት የሥራ ቦታዎች ብቻ አልበቃ ብሏቸው የግል ባለሀብቶችን “ቅጠሩ!” እያሉ የራሳቸውን ሰዎች እየላኩ የሚያስቀጥሩበት ሁኔታ ተፈጥሯል፡፡ በእርግጥ ይሄ አሠራራቸው ሌላም ዓላማ አለው ይባላል፡፡ ባለሀብቶቹን ለመሰለል እንቅስቃሴያቸውን ለመቆጣጠር ነው ይሄንን የሚያደርጉት ይባላል፡፡ በእርግጥም ባለሀብቶቹ ተልከውባቸው በቀጠሯቸው ሠራተኞች እደሚሰለሉና ነጻነት እንዳጡ ሰላማቸውን እንዳጡ ደኅንነት እንዳይሰማቸው እንደተደረጉ ውስጥ ውስጡን ያወራሉና እነዚህ ቅጠሯቸው ተብለው ተልከው እንዲቀጠሩ የሚደረጉት ሠራተኞች የሥራ ዕድል እንዲያገኙ ታስቦ ቢሆንም ስለላም ዋነኛው ሥራቸው ነው፡፡ ባለሀብቶቹ እራሳቸውን እንዲሰልሉ በራሳቸው ገንዘብ የቀጠሯቸው የወያኔ ሰላዮች፡፡ አይገርምም?

“ቅጠር” ተብሎ የተላከበትን ቀጭን ትዕዛዝ ባይፈጽም ምን ዓይነት ፈተና ውስጥ ሊገባ እንደሚችል የገባው ዘመዶቹን ይዞ ለመሥራትና ለእነሱ የሥራ ዕድል ፈጥሮ እነሱን ለመርዳት ከውጭ ወደ ሀገር ቤት ገብቶ ሥራ ላይ የተሠማራ ባለ ሀብት የሚያደርገው ስላጣ የገዛ ዘመዶቹን ሸኝቶ ወይም አባሮ የተላኩበትን የቀጠረ ባለሀብት በቅርብ አውቃለሁ፡፡

ያለው ሀቅ እንዲህ በሆነ ሁሌታ ሁሉም ትግሬ አላግባብ በኢፍትሐዊና በውንብድና መንገድ ተጠቃሚ ሆኗል ለማለት ሦስት ሚሊዮኑ (አእላፋቱ) ትግሬ የመንግሥት ሠራተኛ ሆኖ ማለቅ አለበት ወይ? ፣ ሁሉም ዘርፈው ባለ ቤት ባለ ንብረት ባለ ሰማይ ጠቀስ ፎቅ ባለቤቶች ሆነው ማለቅ አለባቸው ወይ? ፣ ሁሉም የውጭ የትምህርት ዕድልና ተመሳሳይ ዕድሎች አላግባብ በኢፍትሐዊ አሠራር ተጠቃሚ ሆነው ማለቅ አለባቸው ወይ? ፣ ሁሉም የቀበሌንና የኪራይ ቤቶች ንብረት የሆኑትን ቤቶች እንደ የግል ንብረት ለባንክ እያስያዙ በሚሊዮኖች (በአእላፋቶች) የሚቆጠር ገንዘብ ለእያንዳንዳቸው ዘርፈው ማለቅ አለባቸው ወይ? ፣ ባለፈው ጊዜ የተከራይ አከራይ አዋጅን አውጥተው ትግሬ የንግድ ቤቶችን በዘዴ ከሌላው ኢትዮጵያዊ እንዲወርስ እንዳደረኩት ሁሉ ሌላም ተመሳሳይ አዋጅ እያወጡ ሁሉንም ትግሬ በዚህ የግፍ መንገድ ተጠቃሚ አድርገው መጨረስ አለባቸው ወይ? ሁሉም ትግሬ ያለ ቀረጥ እያስገባ ያለ ግብር የሚነግድ ሆኖ ማለቅ አለበት ወይ?
በወያኔ የግፍ አገዛዝ ሁሉም ትግሬ ተጠቃሚ ሆኗል ለማለት በእነዚህ በተጠቀሱትና በሌሎች ባልተጠቀሱ የዝርፊያ የውንብድና የግፍ ተግባሮች አንድ እንኳን ሳይቀር ሁሉም ትግሬ ተጠቃሚ ሆኖ የናጠጠ ሀብታም መሆን አለበት ወይ? ይሄንንም ቢሆን እኮ የሀገሪቱ አቅም አልፈቅድላቸው አለ እንጅ እነሱማ ዓላማቸው ሕልማቸው ይሄንን ማድረግ ነበር፡፡ ሰዎች መስለዋቹሀል? እነዚህ እኮ ለመግለጽ ፈጽሞ በማይቻል ሁኔታ ታይቶ ተሰምቶ በማያውቅ አኳሀን የደነቆሩ ማስተዋል አርቆ ማሰብ የተሳናቸው፣ ማገናዘብ የሚባል ነገር ያልፈጠረባቸው የጉድ ፍጥረቶች እኮናቸው!

ሁሉም ትግሬ አንድም እንኳን ሳይቀር ከላይ በተጠቀሱት የውንብድና መንገዶች በቀጥታና በግል ተጠቃሚ ሆኖ ሁሉም ትግሬ የናጠጠ ሀብታም ሆኗል ባይባልም ወያኔ በፈጠረለት ዕድል ግን ትግሬ የሆነ ሁሉ ትግሬ በመሆኑ አላግባብ ተጠቃሚ ያልሆነ ትግሬ አንድም እንኳን እንደሌለ ላረጋግጥላቹህ እወዳለሁ፡፡ ይሄንን ለመረዳት ዓይንን መግለጥና ጭንቅላትን ማሠራት ብቻ ነውና የሚጠይቀው “ውሸት!” የምትሉ ካላቹህ ዓይናቹህን ገልጣቹህ ጭንቅላታቹህን እንዲሠራ አድርጉትና ገሀዳዊውን ሀቅ ለመመልከት ሞክሩ፡፡

በእርግጥ የአቶ መለስና የድርጅታቸው ርእይ ይሄ ቢሆንም አሁን ላይ ሁሉም የትግሬ ተወላጅ ከኢትዮጵያ ተዘርፎ በሕገ ወጡና ዘራፊው በኢትዮጵያ ምናልባትም በአፍሪካ ቁጥር አንድ ሀብታም ድርጅት በሆነው በኤፈርት ስም ትግራይ ላይ በተከፈቱት በተተከሉት በርካታ ኢንደስትሪዎች (ምግንባቦች) ሁሉም የትግሬ ተወላጅ አንድ እንኳን ሳይቀር ተቀጥሮ ተጠቃሚ ባይሆንም የሀገር ሀብት እየተዘረፈ ትግራይ ላይ በሚፈሰው የሀገር ሀብት በዝርፊያ እየተጋዘ ትግራይ ላይ በከፍተኛ ጥራት በሚሠሩት መሠረተ ልማቶች፣ ትምህርት ቤቶች፣ የሕክምና ማዕከላት ወዘተረፈ. ተጠቃሚ ያለሆነ አንድም ትግሬ እንኳን ፈጽሞ የለምና በወያኔ የግፍና የውንብድና ተግባር ኢፍትሐዊ አሠራር ተጠቃሚ ያልሆነ አንድም ትግሬ የለም!!!

ሁሉም የትግሬ ተወላጅ ተጠቃሚ አይደለም ማለት ይቻል የነበረው ወያኔ ከኢትዮጵያ ሕዝብ እየዘረፈ ወስዶ በገነባቸው መሠረተ ልማቶች፣ ትምህርት ቤቶች፣ የሕክምና ማእከላት፣ ኢንደስትሪዎች “ከወገናችን ከሌላው የኢትዮጵያ ሕዝብ በውንብድና ኢፍትሐዊ በሆነ መንገድ በግፍ ተዘርፎ መጥቶ የተገነባ በመሆኑ በእነኝህ መሠረተ ልማቶችና ንብረቶች ተጠቃሚ መሆን አልፈልግም! አልገለገልባቸውም!” ያለ ወይም ያሉ የትግሬ ተወላጆች ቢኖሩና የወያኔን ዝርፊያ ውንብድና ቢቃወሙ ቢያወግዙ ነበር ሁሉም ትግሬ በወያኔ ተጠቃሚ አይደለም ማለት ይቻል የነበረው፡፡ ይሄንን ያደረገ ትግሬ ስለመኖሩ ግን አይተንም ሰምተንም አናውቅም፡፡

የትግሬ ሕዝብ እንኳን እንዲህ ሊል ይቅርና ጭራሽ እንዲያውም እስከ ዛሬ በወያኔ እየተዘረፈ በሚገነባለት ጨርሶ እንዳልረካና “ተክደናል! የተገባልን ቃል አልተፈጸመልንም!” የሚል ቅሬታ እንዳለበትና ለዚህ የትገሬ ሕዝብ ቅሬታ መልስ ለመስጠትም ከወያኔ ተገንጥለው የተቃውሞ ፓርቲ እንደመሠረቱ የአረና ትግራይ አመራሮች በተደጋጋሚ ሲገልጡት የሰማነው ጉዳይ ነው፡፡ ዴምሕት ወይም ትሕዴን ብሎ ለራሱ ስም አውጥቶ የትጥቅ ትግል የጀመረው የትግራይ ሕዝብ ዴሞክራዊያዊ ንቅናቄም ዓላማው የትግራይ ሕዝብ በወያኔ የሚገባውን ያህል ተጠቃሚ ስላልሆነ ከወያኔ በላይ ተጠቃሚ ለማድረግ እንደሆነ የሚታገለው ድርጅቱ ከሰጠው መግለጫ የተረዳነው ጉዳይ ነው፡፡
እና ታዲያ “የትግሬ ሕዝብ በወያኔ ተጠቃሚ አይደለም ወያኔ በሠራው ወንጀልና ግፍ ሁሉ የትግሬ ሕዝብ ሊጠላ፣ ሊጠየቅ፣ ሊጠቃ ሊወገዝ አይገባም!” የምትሉ ግብዝና ማየት ማስተዋል የተሳናቹህ ፖለቲከኞች ይሄ ሁሉ ያደባባይ ምሥጢር እያለና እየታየ እንዴት ሆኖ ነው “ከጥቂቶቹ በስተቀር ሁሉም የትግሬ ተወላጅ በወያኔ ተጠቃሚ አይደለም!” ሊባል የሚቻለው??? ይሄንን በማለት ለወያኔዎቹ ሌላ ተጨማሪ የማወናበጃ ክበብ (sphere) ወይም ምቹ ሁኔታ ወይም ዕድል ትፈጥሩላቸው ካልሆነ በስተቀር በዚህ አባባል ሸንግላቹህ ወይም ደልላቹህ ከልጅነቱ ጀምሮ ሲጋተው የኖረውን ፀረ ኢትዮጵያና ፀረ ወንድም ሕዝብ ዓላማና አቋም በማስጣል በማስተው ከወያኔነት ልታወጡት ልትለዩት ልትፈውሱት የምትችሉትና ወደ ትክክለኛው አስተሳሰብ ልታመጡት የምትችሉት አንድም ትግሬ ሊኖር እንደማይችል ላረዳግጥላቹህ እወዳለሁ፡፡

በተጨማሪም ይህ ማስተዋል የጎደለው አባባላቹህ የትግሬ ሕዝብ ከግፈኛው ወያኔ ጎን በመቆሙና በግፍ ሥራው ተጠቃሚ መሆኑ ውድ ዋጋ ሊያስከፍለው እንደሚችል ተረድቶ የሚያስከፍለውን ውድ ዋጋ ለመክፈል ከመገደዱ በፊት በጊዜ ነቅቶ የማረሚያ እርምጃዎችን እንዳይወስድ ከኢትዮጵያም ሕዝብ ጋር እንዳይታረቅ የሚያዘናጋ በመሆኑ ከዚህ ከንቱና ያልበሰለ ልፈፋቹህ ትታቀቡ ዘንድ ማሳሰብ እወዳለሁ፡፡
ትግሬ የተባለ ሁሉ የትም ያለ ማንም ቢሆን ከሕፃን እስከ አሮጊትና ሽማግሌ በሚደንቃቹህ ሁኔታ የወያኔ ሰላይ እንደሆነ አታውቁም ይሆን? ይሄንን እንዴት ተረዳህ ብላቹህ የጅል ጥያቄ እንደማትጠይቁኝ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ ነገር ግን አንድ ነገር ብናገር እወዳለሁ፡፡ በዚህ ተግባራቸው በሔድኩበት ቦታ ሁሉ ከማየውና ከማገኘው ሰው የትኞቹ ትግሬ እንደሆኑ አውቃለሁ፡፡ ከገጻቸው ላይ ያለውን ትልትል ዓይቸ ወይም ካነጋገራቸው ለይቻቸው እንዳይመስላቹህ፡፡ ትልትል የሌላቸውና ባነጋገራቸው የማይለዩ አሉና፡፡ እርግጥ ነው ብዙዎቹ ትግሮች በቀላሉ የሚለዩበት ነገሮች አላቸው፡፡

ሁሉም ትግሬ ሰላይ ነው ካሰኙኝ ነጥቦች አንዱን ብቻ ልንገራቹህ፡፡ ይገርማቹሀል በምሔድበት ቦታ ሁሉ ከማገኛቸውና ከማያቸው ፈጽሞ ሊያውቁኝና አውቀውኝም በእኔ ላይ ካላቸው ቅሬታ የተነሣ ጥላቻቸውን ሊገልጹ ይችላሉ ብየ የማልገምታቸው ያረጁ የትግሬ እናቶችና “የሃይማኖት አባቶች” እንዳዩኝ ደንገጥ ከሚሉበት ቀዳሚ ሁኔታቸው ጀምሮ በእኔ ላይ ከንፈርን መንከስ ዓይናቸውን ጦር አድርገው ማጉረጥረጥ ወዘተረፈ. ከእነሱ የማነበውና የማስተውለውን አስገራሚ ሁኔታ ማየቴ ነው፡፡
የሚገርመኝ ነገር እነዚህ አሮጊት ትግሮች እንዴት ሊያውቁኝ ቻሉ? ፎቶየን (ምስለ አካሌን) አድለው አስጠኗቸው? ለወጣቶቻቸውስ እሽ ለአሮጊቶቹና ሽማግሎቹ ግን ምን እንዲያደርጉ ነው ያስጠኗቸው? ብቻ ብዙ የሚገርመኝንና በዚህ ደረጃ ይቀናጃል ይዋቀራል ብላቹህ የማትገምቱት የስለላ መረብና መዋቅር መያዛቸው እጅግ ይደንቀኛል፡፡ ይመስለኛል ሁሉንም ነገር የህልውና ጥያቄ አድርገው መመልከታቸው ነው በዚህ ደረጃ ርቀው መሠሪ ሊሆኑ የቻሉት፡፡

ይህ ሁሉ ነገር እንዳለ ሆኖ ግን መቸም በምንም ነገር ላይ ቢሆን መቶ በመቶ ተብሎ ሊፈረጅ የሚችል ነገር የለምና ትግሬ ቢሆኑም እየተደረገ ያለው ጥፋት ግፍና የእብደት ተግባር አስደንግጧቸው አስቀድሞ ከወያኔ ጋር ሆነው ላጠፉት ጥፋት ተጸጽተው ንስሐ በመግባት ተመልሰው የወያኔን አጋንንታዊ የጥፋት ዓላማ ተልእኮና ተግባር እያወገዙ ያሉ ከትግሬ ሕዝብ ከሽህ አንድ የሚሆኑ ማለትም 0.001% የሚሆኑ እንደ አቶ ገ/መድኅን አርአያ ያሉ ኢትዮጵያዊያን እንዳሉ ግንዛቤ ሊወሰድ ይገባል፡፡ ይሄም ማለት 99.9% የትግሬ ሕዝብ ግን ወያኔ ነው ማለት ነው፡፡
እንግዲህ እውነቱ ይሄ ነው፡፡ የትግሬ ሕዝብ ነገ ከሚያልፍ ግፈኛ አገዛዝ ጋር ህልውናውን ሙሉ ለሙሉ የማቆራኘቱን አደገኛ ስሕተትና ድንቁርና እንዴት አድርጌ ልገልጸው እንደምችል ባላውቅም ያለው እውነታ ግን ይሄው ነው፡፡ የትግሬ ሕዝብ ሆይ! በውንብድና በኢፍትሐዊና የግፍ አሠራር በወያኔ ተጠቃሚ መሆንህ ሊያስከፍልህ የሚችለውን የማይቀር ከባድ ዋጋ አስበህ ራስህን ከዚህ አደጋ መታደግ እንዳለብህ ከተረዳህ ሳትዘገይ “በእኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል!” አህያዊ አስተሳሰቡ ለዚህ አሳሳቢ ችግር ከዳረገህና በሕይዎትህ ላይ ከቆመረብህ፣ ደንቁሮ ካደነቆረህ፣ ደድቦ ካደደበህ ከጠላትህ ከወያኔ ጋር ያለህን ቁርኝት ፈጥነህ በማቋረጥና አሳደህ በመበቀል ከጉያህ በማስወጣት ከነበርክበት ወያኔያዊ የጥፋት ዓላማህና አስተሳሰብህ መውጣትህን መለየትህን መተውህን ታረጋግጥ ዘንድ ትጠየቃለህ!!! ያለህን አጭር ጊዜ ትጠቀምበት ዘንድ ፈጣሪ ይርዳህ፡፡

እንዲያው ግን ለነገሩ በተለይ አማራ “እግዚአብሔርን ምን ያህል ብንበድለው ነው በእነኝህ ጉዶች አስወርሮ ያዋረደንና ፍዳችንን እያበላን ያለው?” ብላቹህ ጠይቃቹህና ወደ ውስጣቹህ ተመልክታቹህ ታውቃላቹህ? እኔ “ሲያንሰን ነው” ነው የምለው፡፡ ይገርማቹሀል ዘመዶቸ ወያኔን ያህል የሀገርና የሕዝብ ጠላት እያለ በማይረባ በኢምንቱ ነገር እየተጣሉ ተጋድለው አለቁብኝ፡፡ የወንድማማች ልጆች ደም ለመመላለስ የሚጠቀሙትን የሚያባክኑትን የሚፈጁትን ቁርጠኝነት፣ ወንድነት፣ እልህ፣ ጽናት፣ ዘዴ፣ ብልጠት፣ ስልት፣ ንቃት፣ ትጋት፣ ጭካኔ ወዘተረፈ. ብትመለከቱ ጉድ ነው የምትሉት፡፡ ወንድም የገዛ የሥጋ ወንድሙን ለመግደል፡፡

ይሄ የኔ ዘመዶች ገጠመኝ የሁሉም የአማራ ሕዝብ ገጠመኝ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ እግዚአብሔር የጨከነው የተናቀውን ወያኔን ከትቢያ አንሥቶ ያመጣውና የሚያስቀጠቅጥህ፣ ሰማይንም ለጉሞ በረሀብ የሚቆላህ ወዘተረፈ. በዚህ ኃጢአትህ ነው፡፡ በርካታ የንጹሐን ደም በከንቱ ፈሷል እየፈሰሰም ነው፡፡ አማራ እድሜውን የፈጀው እርስ በእርሱ ወንድም ወንድሙን ለመግደል በማድባትና በመግደል ነው፡፡ የበርካታ ንጹሐን አቤሎች ደም በእግዚአንሔር ፊት ጮኸ እግዚአብሔር ሰማ እንዲያና እንዲያ ያለ መከራም ታዘዘብህ፡፡
የዓረብ መተተኞች ወይም ቃልቾች ናቸው አሉ አማራን እንዲሁ ባረባው ነገር እርስ በእርሱ አጋድሎ አፋጅቶ የሚያጫርስ የአጋንንት መንፈስ በየዘመኑ እየላኩ እንዲህ እጅግ በሚገርም ሁኔታ እንኳን ለመጋደል አይደለም የጎሪጥ ለመተያየትም እንኳ በማያበቃ የማይረባ ምክንያት ወንድም ወንድሙን እየገደለ እንዲተላለቅ ያደረጉት፡፡ ሱዳን ተሰዶ ይኖር የነበረ አንድ አብሮ አደጌም ልጃቸውን ሊያገባ የነበሩትን አንድ ሀብታም ሱዳናዊ ሸክ ይሄንን እንደሚያደርጉ የነገሩትን ይዞ እሱም ነግሮኛል፡፡

ሕዝባችን ይሄንን የሚላክበትን የአጋንንት መንፈስ በመንፈሳዊነቱ እንዳይከላከልም ከግራኝ አሕመድ ወረራ ወዲህ ሕዝቡ አስቀድሞ የነበረው መንፈሳዊ ሕይዎት የ15 ዓመቱ የግራኝ የጭፍጨፋ ዘመን ባደረሰው ውድመት ቅዱሳት መጻሕፍት ተቃጥለው መምህራንና አባቶችም ተሰይፈው በማለቃቸው የሚያስተምረው የሚመክረው የሚገስጸው የሚሰብከው መንገድ የሚመራው አባትና መምህር በማጣቱ ከወረራው በኋላ እንደ ውሽማ መያዝ፣ ማመንዘር፣ ለባዕድ አምልኮ መገዛት፣ ለሟርት ለመተት ለጥንቆላ መገዛት በመሳሰሉት ያልተገባና ኢክርስቲያናዊ ወይም አረማዊ ግብሮች በመርከሱ በአብዛኛው ሕይዎቱ ዘልማዳዊ በመሆኑ ዙሪያችንን ከበውን ያሉት የዓረብ መጥቁሎች ወይም ቃልቾች የሚልኩበትን እርስ በእርስ የሚያፋጅ የአጋንንትን መንፈስ መከላከል ድል መንሳት ወይም በእነሱ አለመያዝ መይም ማደሪያ አለመሆንና ያሻቸውን እንዲፈጽም እንዳያደርጉት ማድረግ አልቻለም፡፡ ተሸነፈ ተረታ ይሄው እንደምናየው ለሰሚው ግራ በሆነ መንገድ በማይረባ ነገር ነፍስን ያህል ነገር እየተጠፋፋ ለመኖር ተገዷል፡፡

እንግዲህ ግራም ነፈሰ ቀኝ ውጊያው ከአጋንንት ጋር እንደመሆኑ ይሄንን የአጋንንት ውጊያ መመከትና ድል መንሳት የሚቻለው እግዚአብሔርን በመያዝ በመሆኑ የሚቻላቹህን ያህል ሕዝቡ ወደ እግዚአብሔር እንዲመለስ፣ ንስሐ እንዲገባ፣ አርስ መእርስ እያተጋደለ አንድያ ነፍሱን በከንቱ ከሚያጠፋት በሀገሩ በሃይማኖቱና በሕዝቡ ጠላቶች ላይ እንዲያነጣጥር ብትመክሩ ብታስተምሩ ብትመክሩና ብትጸልዩ መልካም ነውና እባካቹህ እባካቹህ ወገናችን እርስ በእርሱ ተባልቶም በጠላት ተፈጅቶም ከማለቁ በፊት ይሄንን በማድረግ ትጉ???
ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ!!! ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!!

ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
amsalugkidan@gmail.com