ደጃዝማች ፀሃዩ እንቁስላሴና ቀኝዝማጅ ሰዉነቴ

 

 

ቀኝ አዝማች ሰውነቴ የተባሉ ባላባት የጎጃም አገረ ገዢ ወደ ነበሩት ደጅ አዝማች ፀሀዩ ዘንድ ለአቤቱታ ይሄዳሉ አሉ፡፡ ታዲያ ዝናብ ይዘንብ ስለነበር ደጅ አዝማች ፀሃዩ ቀኝ አዝማች ሰውነቴን እንዳይመታዎት ይግቡ ቢሏቸው ቀኝ አዝማች ሰውነቴም “እኔን የመታኝ ፀሃዩ ነው” ብለው መለሱላቸው ይባላል።

አይ ዓማርኛ!!