ይድረስ ለመላው የአማራ ህዝብ:- የአቋም መግለጫ … የመጨረሻ የክተት ጥሪ!!! – (ከባህርዳር ፤ ጎጃም ፤ ኢትዮጵያ)

ግንቦት 14 /2008 /

መላው የአማራ ህዝብ የወልቃይት ህዝብ ያነሳውፍፁም ሰላማዊ የአማራ ማንነት ይከበርልኝጥያቄ መላው የአማራ ህዝብ ጨዋነትበተሞላበት ሁኔታ እጃችን ሳንከት በጥሞናስንከታተል መቆየታችን ሁላችን የምናውቀውጉዳይ ነው።ጉዳዩ የወልቃይት ህዝብ በራሱያለምንም ተፅእኖ ህገ-መንግስቱ ወቅቱንበጠበቀ ሁኔታ ፈጣን ምላሽ ይሰጠዋል ብለንተስፋ ስናደርግ ቆይተናል።

በህዝቡ ብዙ የሚባልልዩ ልዩ ግፍ ሲደርስ አይተን እንዳላየን ሰምተንእንዳልሰማን በተለይ ደግሞ የትግራይ ህዝብበወልቃይት ህዝብ ላይ መሳሪያቸውን ይዘውየፊጥኝ ማሰቃየታቸውን የፌደራል መንግስትለመራሹ የትግራይ ክልል መንግስትና ህዝብተጠያቂ ሆነው ከህግ ስር እንዲውል ለክልሉአምባገነን አመራር ላይም እርምጃ ይወስዳልብለን ተስፋ ስናደርግ ቆይተናል። እንዲሁምበጉዳዩ ላይም የብአዴን አመራሮች ህገ-መንግስቱን በፈቀደው አግባብ አንድ ነገር ይላሉብለን አሁንም በተስፋ ቆይተናል።

እየሆነ ያለው ነገር ግን የዚህ የተስፋችንተቀራኒው በሆነ ሁኔታ የአማራ ህዝብ ህልውናንየሚክድና የሚያጠፋ ሆኖ አግኝተነዋል።የትግራይ መራሹ ሃይል ጫና፣ የፌደራልመንግስት ምክር ቤቱ ስልጣኑ በወያኔ መነጠቅናየህዝባችን መሰቃየት ለወልቃይት ህዝብ ብቻየሚመለከት ሳይሆን ይልቁንስ የመላው አማራህዝብ ጥያቄና የመላው ኢትዮጵያ ህዝብ ጉዳይመሆኑን አምነንበታል። ህዝባችንን ይበልጥያሳዘነው ደግሞ ብአዴን ጉዳዩን የራሴ ብሎይይዘዋል ብለን ተስፋ ስናደርግ ከዚህበተቃራኒው ብአዴንም በአንዳንድ ታማኝካድሬዎቹ በኩል ጉዳዩን ጭራሽ የጠላት ጥያቄብሎ ወገኖቹን ጠላት እያለን ነው።

ስለዚህመላው የአማራ ህዝብ እራሳችን በራስችን ነፃነትየምናውጅበት ግዜ ላይ ደርሰናል። በመሆኑምሰላማዊ የወገናችን ጥያቄ የኛም ጥያቄ ሆኖ ሳለየወገናችን በገዛ ርስታቸው መሰቃየታቸውልባችን ሳይፈቅደው እያየን እንዳላየን እየሰማንእንዳልሰማን ሆነን እንደትግራይ ህዝብ የእርጎዝምብ ሳንሆን ከአባቶቻችን በተማርነውትእግስት ዝምታን መርጠን ቆይተናል። ይህምትእግስታችን ለምንወስደው እርምጃ ፀፀትእንዳይኖርበት ይሆነን ዘንድ ህጋዊ አካሄዱምለመጠበቅ ነው።

ቢሆንም ግን በአሁኑ ግዜየወልቃይት ህዝብ ወገናችን ጭራሽ ወደ ሞትአፋፍ እየተገፋ፣ የአማራ ማንነት የጠየቁ ልጆቹበማረሚያ ቤቶች በማጋዝ፣ በትግራይ ወንበዴህዝብ እየተደበደበ፣ ቤቱ በአፍራሽ ግብረ ኅይልናበሰፋሪዎች በላዩ ላይ እየፈረሰበት በዚህበክረምት ወራት ወደ አራጆቹ ወደ ሱዳንእየተሰደደ ይገኛል። ስለዚህ የኛ ህዝባችንየምንታደግበት መንገድ ሰላማዊ ሳይሆንበራሳችን እርምጃ ይሆናል። ይህ ከመሆኑ በፊትግን ለፌደረሽን ምክር ቤቱ ጥያቄውንየሚመልስበት የሁለት ሳምንት እድልእንሰጠዋለን።

እስካሁን ስለ ኢትዮጵያናኢትዮጵያዊነት ሲባል በትእግስት ጠብቀናል።በዚህ የአቋማችን መግለጫ ላይ የወልቃይትህዝብም ይሁን የወልቃይት ማንነት ጠያቂኮሚቴው እጅ ባይኖርበትም፣ ይህ የመላ አማራህዝብ በራሱ በፈጠረው አደረጃጀት የተወሰደአቋም  ቢሆንም ግዜውን የጠበቀ ደራሽነታችንግን እንደሚያስፈልጋቸው አጠራጣሪ አይደለም። በተለያየ ግፊት በዚህ ሁለት ሳምንት መሳሪያንበተመለከተ የሚመጣልህን ጥያቄ አይሆንምአሻፈረኝ ማለት እንዳለብህ እናሳስባለን።

ሌላው እንዳለ እንደተጠበቀ ነው:………………………………….
<<በኩል <ቀን <:> … ሰአት <<>  <ጋር
<
<በኩል <ቀን <:> …<ሰአት <>  <ጋር
<
<በኩል <ቀን <:> …<ሰአት <>  <ጋር
<
<በኩል <ቀን <:> …<ሰአት <>  <ጋር
<
 > <በኩል <ቀን <:> …<ሰአት <>  <ጋር
<
 > <በኩል <ቀን <:> …<ሰአት <>  <ጋር
<
 > <በኩል <ቀን <:> …<ሰአት <>  <ጋር
<
 > <በኩል <ቀን <:> …<ሰአት <>  <ጋር
<
 > <በኩል <ቀን <:> …<ሰአት <>   <ጋር
በቅደም ተከተል ዛኬሌቂበቀከፈኆ

ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በቅደም ተከተል ረደተፖ-ኘዸቴኀቶዎ ልዩ ግንዛቤ በመላው የአማራናየኢትዮጵያ በከተማም በገጠርም ሁሉይጠናቀቃል….

ሁሉም <> ጋር በ<> ለ<> በደስታበ<<<ሜጌኄ>>>ና <<<>>ኄጴፌ>የመጨረሻ<> ይደረጋል።

እኛ ከደሙ ንፁህ ነን። ይህ ሳንወድ በግዳችንበግፈኛው አሸባሪው ወያኔ ተገፍተን የገባነውየመላ አማራ ህዝብ ውሳኔ ነው። ስለ አገሪቱሰላም ሲባል በጣም በከፍተኛ ትእግስት ጠበቅንአሁን ግን የአገሪቱ ሰላም የኛ መጥፊያችን ሊሆንስለማይገባ ይልቁንስ የኛ ሰላም የአገሪቱን ሰላምእንደሚያረጋግጥ ውሳኔ ላይ ደርሰናል።

ሰላምትነግስ ዘንድ ይህ የመላ አማራ የአቋም መግለጫበተግባር ተፈፃሚ ከመሆኑ በፊት ስለአገሪቱሲባል ያሉትን አማራጮች አሟጦ ለመጠቀምያህል ስንል ብቻ ስልጣኑ በህወሃት የተነጠቀውየፌደረሽን ምክር ቤቱ ዲጋሚ ወኔ ይዞት እንደገናየወገናችን የወልቃይት ህዝብ ጥያቄ ያለምንምቅድመ ሁኔታ ይመለስላቸው ይችል እንደሆነእንዲሁም ያለምንም በደል በማረሚያ ቤትታጉረው የሚገኙ የወልቃይት ልጆቻችን ያስፈታእንደሆን ከነገ ጀምሮ የ10 ቀናት ብቻ  አንድ እድል  ብቻ መስጠታችን እያሳወቅን በከፍተኛየዝግጅትና ትግበራ መንፈስ ጠብቁ። በአለምዙሪያ ያላችሁ የአማራ ልጆችና ኢትዮጵያውያንሁሉ ይህን የህዝባችን ንቅናቄ በአጭር ግዜውስጥ ይጠናቀቃል የሚል ግምት ቢኖረንምበተለያየ መንገድ ከወግናችሁ ጎን ትቆሙ ዘንድጥሪያችን ነው።

ድል ለጭቁኑ የአማራ ህዝብ፤ ሰላምለኢትዮጵያ!!!

የአደረጃጀቱ አስተባባሪዎች

ከባህርዳር ጎጃም ኢትዮጵያ

ግንቦት 14 /2008 /