የፋሲጋ በአል ገበያ ውሎ በሸዋሮቢት ከተማ

የፋሲጋ በአል ገበያ ውሎ በሸዋሮቢት ከተማ (ሰሜን ሸዋ) በ፪፻፰ ዓም

የፋሲጋ በአል ገበያ ውሎ በሸዋሮቢት ከተማ የፋሲጋ በአል ገበያ ውሎ በሸዋሮቢት ከተማ የፋሲጋ በአል ገበያ ውሎ በሸዋሮቢት ከተማ

የፋሲጋ በአል ገበያ ውሎ በሸዋሮቢት ከተማ
በከፍተኛ ዋጋ የተሸጠ በሬ ዋጋ 24ሺ ብር
በመካከለኛ ዋጋ የተሸጠ በሬ ዋጋ 18ሺ ብር
በዝቅተኛ ዋጋ የተሸጠ በሬ ዋጋ 10 ሺ ብር
በከፍተኛ ዋጋ የተሸጠ ፍየል ዋጋ 4ሺ ብር
በከፍተኛ ዋጋ የተሸጠ በግ ዋጋ 1ሺ800 ብር
በከፍተኛ ዋጋ የተሸጠ ዶሮ ዋጋ 200 ብር
አንድ እንቁላል 3 ብር ከ50 ሳንቲም
ነጭ ሽንኩርት በኪሎ 70 ብር
ቀይ ሽንኩርት በኪሎ 12 ብር
ቲማቲም በኪሎ 25 ብር
ድንች በኪሎ 9 ብር
ጤፍ በኪሎ 18 ብር
በርበሬ በኪሎ 80 ብር መሆኑን የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ንግድና ኢንዱስትሪ ገበያ ልማት ጽ/ቤት የገበያ ጥናት ፕሮሞሽን ባለሙያ ወ/ሮ ትግስት አለማየሁ የገለጹ ሲሆን በአብዛኛዎቹ ምርቶች ላይ የዋጋ መጨመር እንደታየ ተናግረዋል ፡፡