የእርሻ መሳሪያዎች

የእርሻ መሳሪያዎች

የእርሻ መሳሪያዎች

ሞፈር
ቀንበር
ማነቆ (፪)
እርፍ
ድግር (፪)
ማረሻ
ጅራፍ
ወገል
ቅትር

የዉቂያና የምርትና ግርድ መለያ መሳሪያዎች
መበርበሪያ
መዉቂያ
መንሽ
ላይዳ
ማራገቢያ
ወንፊት
ማበጠሪያ