የወቅቱን የኢትዮጵያ ሁኔታ በሚመለከት ከእዉቀት የመረጃ ማሰራጫ የተሰጠ መግለጫ

የወቅቱን የኢትዮጵያ ሁኔታ በሚመለከት ከእዉቀት የመረጃ ማሰራጫ የተሰጠ መግለጫ

ሰሞኑን በተለያዩ የደቡብ ነገዶች መካከል የተጧጧፈው ግጭትና ሁከት የጸረ ኢትዮጵያዉዩ ወያኔና አገልጋዮቹ የፈጠሩት ሰው ሰራሽ ወንጀል አካላል መሆኑን የሚጠራጠሩ ኢትዮጵያዉያን የሉም::