የትግሬ አማራን የማጥፋት ሙከራዉና ክሽፈቱ

የትግሬ አማራን የማጥፋት ሙከራዉና ክሽፈቱ

Miky Amhara
***************************************************

የትግሬ አማራን የማጥፋት ሙከራዉና ክሽፈቱ
ህጻናት ታፍሰው ወደ አልታወቀ ቦታ ሲወሰዱ

ወራሪዉ የትግራይ ቡድን የአማራን ሀዝብ እንዲህ ወደሚዘገንን ድህነት እንዲገባ ያደረገበት ዘዴ ብዙ ቢሆንም በዋነኝነት አማራዉ አለኝ የሚለዉን በአራቱም አቅጣጫ የሚገኘዉን ለም መሬት (ጎጃም፤ጎንደር፤ወሎና ሽዋ) ለራሱና ማይችለዉን ደግሞ ለሌሎች ክልሎች በመስጠት ነዉ፡፡ ለምሳሌ ክልልን ሲከልል ቋንቋን መሰረት ያደረገ ነዉ ብሏል፡፡ ነገር ግን የመተከል ዞንን እንደምሳሌ ብንወስድ ከአጠቃላይ ሀዝቡ 85 ፐርሰንት አማራ ሲሆን ቀሪዉ 15 በመቶ ሽናሻና ሌሎች አንድ ላይ ሁነዉ ይይዙታል፡፡ ነገር ግን መተከል ዞንን ቤኒሻንጉል የሚል ክልል ስርቶ ወደዛ አጠቃለለዉ፡፡የወልቃይትም የራያም ተመሳሳይ ነዉ፡፡ቋንቋ ቢሆን ኖሮ አዲስ አበባ፤ናዝሬት፤ደብረዘይት፤ ሽሬና መቀሌ ይሄኔ ባማራ ክልል ዉስጥ ነበሩ፡፡ ነገር ግን አማራን ለመከለል የተጠቀሙበት በዋነኝነት ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ያስገኛል አያስገኝም በሚለዉ መርህ ነበር፡፡ ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ካስገኘ በቀጥታ አማራ ሊቆጣጠረዉ ወደ ማይችልበት አከላለል ነበር የገቡት፡፡

የህዝብ ቁጥርን መቀነስና የተመደበ በጀትን መዝረፍ ሌላኛዉ ዘዴ ነዉ፡፡ ለመሳሌ ለአማራ የተመደበን 6 ቢሊዮን ብር በጀት የወያኔ ትግሬ ቅጥረኛ በሆነ በአዲሱ ለገሰ ጊዜ ብአዴን ሊጠቀምበት አልቻለም ተብሎ ለትግራይ ተሰጥቷል፡፡ 6 ቢሊዮን ብር በዚያን ወቅት ከ12 ቢሊዮን ብር በላይ በአሁኑ ወቅት እንደማለት ነው፡፡ በተደጋጋሚም ብአዴን ሊጠቀምበት አልቻለም እየተባለ ባሻጥር አሰራርና በምስጢር እየተስማሙ ለአማራ የሚመደብው በጀት በፌደራል ስም እየተመለሰ ገቢነቱ ግን ለትግራይ ሆኗል፡፡ ባለፈው አመት ማለትም በ2008 ዓ. ም በጀት 3 ቢሊዮን ብር ብአዴን ሊጠቀምበት አልቻለም ተብሎ ለትግራይ ተሰቷል፡፡ነገር ግን በ2008 በራሱ በብአዴን ቁጥር አማራ ዉስጥ 1.6 ሚሊየን ወጣት ስራ የለዉም ብሎ ክልል ላይ ተወያይቶበታል፡፡ይህም ለአብነት የተጠቀሰ እንጂ በአማራ ስም ከፌደራልና ከውጭ እርዳታ የሚገኝ ገንዘብና በጀት ለጉዳት ካልሆነ በስተቀር ለጥቅም ግን ለማዋል ስለማይፈለግ ተመላሽ እየሆነ ለትግራይ ተሰጥቷል፡፡ በዚህም መልክ ወያኔ ትግሬን እያገለገለ አማራን በተለያየ መንገድ እንዲጎዳ ብአዴን በተልይም የነበረከትና አዲሱ ስብስብ ከጅምሩ ጀምሮ ከአለቆቹ ከጭራቅ ወያኔዎች እየተሞዳሞዱ የአማራን ህዝብ ወደ ድህነት አለም ከተዉታል፡፡

በዚህ ሰአት አማራ ካለዉ መልከአምድራዊ አቀማመጥ፤ተፈጥሯዊ ሀብትና፤ታታሪ ህዝብ 25 ፐርሰንት ሚሆነዉ በሴፍቲኔት በየወሩ 6 ጣሳ ስንዴ ሲረዳ ማይት እጅጉን የሚያሳዝን ነዉ፡፡ ባጠቃላይ 94 ፐርሰነት የሚሆን የአማራ ህዝብ ከድህነት ወለል በታች እነዲኖር ተደረጓል፡፡ የወገራ፤በለሳና፤ሰቆጣ አካባቢ ያለ አማራ ኑሮዉን በእርዳታ ይገፋል፡፡ ይህ በእርዳታ ሚኖር ህዝብ እንዴት ልጁን ያስተምራል፤ እንዴትስ ሃብት አፍርቶ የተሻለ ኑሮ ይኖራል፡፡ ህወሃት እንደዚህ በኢኮኖሚ የደቀቀ አማራ ነዉ የሚፈልገዉ፡፡ የበታችነት ስሜታቸዉ ሚረግብላቸዉም እንደዚህ የአማራን ስቃይ ሲያዩ ብቻ ነዉ፡፡

የትግሬ አማራን የማጥፋት ሙከራዉና ክሽፈቱ
በህገ ወጥ መንገድ ከጎንደርና ከወሎ ወደ ትግሬ የተከለሉ የዓማራ መሬቶች

 ህወሃት ፡ አማራ ላይ ያልሞከረዉ ነገር ቢኖር ክሎኒይግ ሚባለዉን ዲ.ኤን.ኤን በመጠቀም የሰዉን ልጅ አርቲፊሻል በሆነ መንገድ መፍጠርን ነዉ፡፡ ሌላዉን በሙሉ ሰዉ መግደሉን፤እንዳይወልድ ማድረጉንና፤ የአዲግራት የመድሃኒት ኢፊካሲ/ፍቱንነት ሙከራን ሁሉ ሰርቶብናል፡፡ አማራ ሁነህ ብድር ማግኘት ዘበት ነዉ፡፡ ሀወሃት አማራ ክልል ኣካባቢ በንግድ ባንክ በኩል የሚሰበስበዉ ገንዘብ እጅግ ከፍተኛ ነዉ፡፡ ይህን ገንዘብ ወደ መቀሌና ወደማህል አገር ከማጋዝ ዉጪ፡ ክልሉ ላይ ሪኢንቨሰት አልተደረገም፡፡ የአማራ ባለሃብት ከሆንክ አምስት ሳንቲም ከንግድ ባንክም ሆነ ከልማት ባንክ ገንዘብ መበደር አይቻልም፡፡ ካበደረህም ከምትመልስበት ቀን አንዲት ሰአት አያሳልፍህም ካልሆነም ያስያዝከዉን ቤት ወይም ንብረት ለጨረታ ያወጣዉል፡፡

ለምሳሌ የዛሬ ሁለት አመት በመተማ፤አርማጭሆ፤ሁመራና ቋራ ሰሊጥ ያረሱ ሰዎች በድርቅ ምክንያት ያወጡትን ገንዘብ ሳይመልስላቸዉ ይቀራል፡፡ የአማራ ባለሃብቶችን ንብረት በጨረታ እያወጡ ለህወሃት ሸሪኮቻቸዉ ነዉ የሸጡላቸዉ፡፡ ስንቶቹ የአማራ ባለሀብቶች ወደ ሱዳን ተሰዳዋል፡፡ አንዳንዶቹ እራሳቸዉን ሁሉ አጥፍተዋል፡፡ ንግድ ባንክና ልማት ባንክ በወቅቱ ለትግራይ ባለሃብቶች የብድር መመለሻ ጊዜዉን በሁለት አመት ነበር ያራዘሙላቸዉ፡፡ ይሀን ማንም የአማራ ባለሃብት ሊመሰክር ይችላል፡፡ ብአዴን ጎንደር ላይ በተካሄደዉ አመታዊ የኢንቨስትምነት ስብሰባ ላይ ይህን ቅሬታ ሁሉም ባለሃብቶች አንስተዉበት ነበር፡፡ መልስ አልነበረዉም እንጅ፡፡

ስለሆነም የአማራ ህዝብና ቦታ ጠላት የሆኑ የኢህአፓ ርዝራዥ የብአዴን መስራቾችና አጋሮቻቸው ጨርሰው እስካልተወገዱ ድረስ በወያኔ ትግሬ ዘመን አማራ ሰላም ያገኛልና ቦታው በእድገት ይጠቀማል ብሎ ማሰብ አይቻልም፡፡ በ2008 ዓ.ም ብአዴን ሊጠቀምበት አልቻለም በማለት ሰበብ ከጎንደርና ባህር ዳር አመጽ ማግስት በአባይ ጸሀዬ ቀጭን ትእዛዝ መሰረት ለአማራ የተመደበ በጀት ለትግራይ እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ የገንዘቡ መጠን 3 ቢሊዮን ብር ሲሆን የእህል ቦታ በሆነ በጎጃም ዘመናዊ ወፍጮና የእህል ማቀነናባበሪያ እንኳ ቢተከልበት ከ30 በላይ ትላልቅና ዘመናዊ ወፍጮወችንና የእህል ማቀነባበሪ ፋበሪካዎችን መትክል የሚያስችል ሲሆን ቢያንስ ለ30.000 ወጣቶች ቀጥተኛ የሆነ ስራ የሚፈጥርና ለሀገር የሚጠቅም ይሆን ነበር፡፡

ይህ ሆነ ማለት ግን ትግራይ ላለፉት 25 አመታት ከጎጃምና ጎንደር እየዘረፈ የሚወስደው፣ እየፈጨና እያቀነባበረ ራሱ የሚያመርተው በማሰመሰል በውድ የሚሸጠው እህል ሽንኩርት፣ በርበሬና ቅመማትም ጭምር ቆሙ ማለት ነው፡፡ በሌላም በኩል አማራ አደገና ተጠቀመ ማለት ሲሆን የአማራ ጠላት የሆነ ትግሬ ግን ይህን ማየት ቀርቶ መስማትም አይፈልግም፡፡ አማራ በሀይል እጥረት እየተሰቃዬ ነገር ግን ከበለስ ኤሌትሪክ ለሱዳን እየሸጠና የአማራን መሬት እያደለ ከውጪ ጋር በመስማማት የግል ወዳጅ የሚያተርፍና የሚገኘውም የውጪ ምንዛሬ ገንዘብ ለግሉ የሚያደርግ የትግሬ አውሬ ነው የገባብን.

ይሁንና አሁን ግን የምንገኝ ከ2008 በፊት ሳይሆን ከዚያ በኋላ እና በ2009 ነው፡፡ ሁኔታዎች ካለፈው 25 አመታት እጅጉን የተለዩ ስሜቶችና እንቅስቃሴዎች እየያዙ ያሉበት ላይ ነን፡፡ ከአሁን በኋላ ወያኔ ትግሬ በአማራ ህዝብና ቦታ ላይ እንዳለፈው ይሆናል እና በዝምታ ይታለፋል ብሎ ማሰብ በራሱ የሁኔታወችን ጨርሶ መቀየር አለማወቅ ነው፡፡ ወልቃይትን፣ ራያ አዘቦንና ሌሎችን ታሪካዊ ቦታወቹን ጨምሮ አማራ ከ35.000 ሜ.ዋ. በላይ ሊያስመርት የሚችል የውህ ሀብትና የቦታ አቀማመጥ ያለው ሲሆን ለዘመናዊ አሳ እርባታ፣ ለመስኖ፣ ለመጓጓዣና ለመዝናኛ የሚሆንም ከበቂ በላይ የውሀ ሀብት፣ የአየር ጸባይና ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ መስብ ያለው ነው፡፡ የጀግና፣ የሊቅ፣ የምርትና የሰራተኛም ቦታ ነው፡፡ ስለሆነም የአማራ ህዝብና ቦታ ወደፊቱ እጅግ ካለፈው የተለየና ብሩህ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለውም፡፡

የማያልፍ የለም እና የወያኔ ትግሬዎች በአማራ ህዝብና ቦታ ላይ ታሪክ የማይረሳው ጠላትነትና ከባድ ጉዳት የሚያደርስ ከ25 አመታት በላይ ያስቆጠረ ቀጥተኛ ወንጀልም ያልፋል፤ በማለፍም ላይ ይገኛል፡፡ በዚህ ማንም መጠራጠር የለበትም፤ የጊዜ፣ የሁኔታና የመስዋዕት ጉዳይ ነው፡፡ በአማራ ህዝብና ቦታ ላይ ወንጀላቸውን ለማራዘም ይችሉ ይሆናል እንጂ ለዘላለም ግን ለመቀጠል በፍጹም አይችሉም፡፡

የተመረቀ፣ የተመረጠና በተፈጥሮ የተገነባ የከፍተኛው ቦታ ህዝብም መንቃትና ማወቅ ብቻ ሳይሆን በጠላቶቹ ላይ ቆርጧልና ወስኗልም፡፡ በተፈጥሮ ተገንብቶ በተሰጠው ከፍተኛ ቦታ ላይ የሚኖር አማራ ወያኔ ትግሬና ቅጥረኛው ብአዴን ቀርቶ ማንም ቢመጣ ለጊዜው ሊጎዳው ይችላል እንጂ ከዚህ ውጪ ግን በዘለቄታ ምንም አያደርገውም፡፡ ባለፉት 25 አመታት የወያኔ ትግሬዎች በአማራ ህዝብና ቦታ ላይ የሰቆቃ፣ የስቃይ፣ የመከራና የሲኦል ዘመንና ተዘርዝሮም ሆነ ተነግሮ የማያልቅ የተሰራበት ወንጀልና የደረሰበት በደል ቢኖርም እሱ ግን ተጎዳ እንጂ ጠላቶቹ እንዳቀዱበትና እደሰሩበት አልሆነም፤ ለወደፊቱም መድህን ሆኖ በአስተማማኝ ተርፏል፡፡

ድል ለኣመራ ህዝብ፡፡ ሞት ለትግሬ-ወያኔ!