እዉነቱ ይሄ ነው። ወገኔ አድምጥ ንቃ! ህዝብህን ከጨፍጨፊ ጸጋህን ከገፋፊና ድንበርህን ከተጋፊ ጠብቅ!

እዉነቱ ይሄ ነው። ወገኔ አድምጥ ንቃ! ህዝብህን ከጨፍጨፊ ጸጋህን ከገፋፊና ድንበርህን ከተጋፊ ጠብቅ:! ፪፯ አመት ሙሉ ሁሉም እንዳንተ የሚያስብ እየመሰለህ የኢትዮጵያ ሁኔታ ይሻሻላል ብለህ በትእግስት ብትጠብቅም ነገሮች እየተወሳሰቡና ተንኮለኞችም ሃገር ከማልማትና ዲሞክራሲን ከማስፈን ይልቅ አንተን ጥለው ለመሞት የቆረጡ ይመስላሉ። ስለሆነም በኢትዮጵያ የህግ የበላይነትና ዲሞክራሲ ሰፍኖ አንተም በመረጥከው መሪ እስከምት ስተዳደር ድረስ በወሮ በሎች ዳግመኛ ዘርህ እንዳይጠፋ ትጥቅህ አይላላ።