አሳዛኝ ዜና! እንጂኔር ሃይሉ ሻዉል ማረፋቸው ተሰማ

አሳዛኝ ዜና! እንጂኔር ሃይሉ ሻዉል ማረፋቸው ተሰማ http://www.iwooket.org/%E1%8A%A0%E1%88%B3%E1%8B%9B%E1%8A%9D-%E1%8B%9C%E1%8A%93-%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8C%82%E1%8A%94%E1%88%AD-%E1%88%83%E1%8B%AD%E1%88%89-%E1%88%BB%E1%8B%89%E1%88%8D-%E1%88%9B%E1%88%A8%E1%8D%8B%E1%89%B8/

ለረጅም ጊዜ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጎን በመቆም ሲታገሉ የነበሩት ክቡር እንጅኔር ሃይሉ ሻዉል ማረፋቸው ተሰማ። እንጅኔር ሃይሉ ሻዉል ከልጅነታቸው ጀምሮ በተለያዩ መንግስታዊና መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች ዉስጥ በመስራት ለኢትዮጵያ እድገት አንድነትና ነጻነት ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርገዋል።

እንጅነር ሃይሉ 2007 ምርጫ ጊዜ የኢትዮጵያ ህዝብ ወያኔን እንዲያሽቆጠቆጥ ካደረጉት ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያዉያን እንዱና ዋነው ነበሩ። ምንም እንኩዋን በዉጭና በሃገር ዉስጥ ቅጥረኞች አማካይነት እዳር የደረሰው የ2007ቱ የኢትዮጵያ ህዝብ በሰላማዊ ሰልፍ የታጀበ እንስቃሴ ቢቀለበስም አሁን ለሚደረገው የመጨረሻውና ወሳኝ ትግል ትልቅ ትምህርት በመስጠት የኢትዮጵያን ህዝብ ወዳጅና ጠላቱን አስለይቶ ወደ ከፍተና ደረጃ አሸጋግሮታል።

የሚወዱዋት ሃገራቸዉን የሚችሉትን ሁሉ በማድረግ ነክሶ ከያዛት አውሬ(ወያኔ) ለማስጣል ለዚያውም ታማሚ ሆነው በቆራጥነት የታጀበ ታላቅ ትግል አካሂደዋል። ትዉልድና ታሪክ ሲያስታዉሳቸው ይኖራል። እግዚአብሄር ነፍሳቸዉን በገነት ያኑርልን። አሜን!

አሳዛኝ ዜና እንጂኔር ሃይሉ ሻዉል ማረፋቸው ተሰማ አሳዛኝ ዜና እንጂኔር ሃይሉ ሻዉል ማረፋቸው ተሰማ
አሳዛኝ ዜና እንጂኔር ሃይሉ ሻዉል ማረፋቸው ተሰማ  

አሳዛኝ ዜና እንጂኔር ሃይሉ ሻዉል ማረፋቸው ተሰማ