አማራ ነገድ ሲሆን ቋንቋውም አማረኛ ነው

 አማራ ነገድ ሲሆን ቋንቋውም አማረኛ ነው :: ቋንቋ ሁሉ  መግባቢያ ነው  የሚለው ቃል  ከቋንቋ ባሕሪያት  አንዱ ነው:  አወ ትክክል ነው ፡፡  የቋንቋ ምሉዕ  የለመ የሚለውም ትክክል ነው፡፡  ነገር ግን በአሁኑ ጊዜ አልፎ አልፎ በአንዳነድ  የፖለቲካ ጽንፈኞች እና የሐሰት ቆብ (ዘውድ) የደፉ ድቃሎች የትመጣሽነታቸው የማይታወቅ ወፍ ዘራሾች  የሆኑ የእፉኝት ልጆች አማረኛ  የሚባል ቋንቋን አልነበረም አማራ የሚለዉ ነገድም በኢትዮጵያ  አልነበረም  አሁንም እናጠፋዋለን ለሚሉ ወገኖቻችን ስለአማረኛ ቋንቋ እና  ሥለ ነገደ ኢትየጵያ አማራ  አመጣጥና  ሁኔታ  በዚህ ጽሑፍ  ግልፅ መረጃ እንሰጣለን

ምዕራፍ አንድ

አማረኛ ቋንቋ  መነሻው ግእዝ ነው ቢሉም የተጻፉ ጥንታዊ መጻህፍትን ከተከታተልን አማርኛ ቀዳሚ መሆኑን እንገነዘባለን። ለዚህ ማስረጃው ግእዝ በአማርኛ ፊደሎች የሚጠቀም መሆኑና በርካት ቀደም ሲሉ የነበሩትን የአማርኛ ፊደሎች ግእዝ አግልሎአቸው ሳይጠቀምባቸው እስካሁን መቆየቱ ነው። አማርኛን መጀመሪያ የቀረጸው ኢትኤል በሁዋላ ኢትዮጵያን ካገኘ በሁዋላ ኢትዮጵ የተባለው ክህንና ንጉስ የአማሮች አባት የጊዮንና የኢትዮጵያ ባለቤት መሆኑን ታሪክ ያረጋግጣል።

ይኸውም  አመረ አመላከተ  ከሚለዉ የግዕዝ ግሥ የተወስደ ሲሆን አማራ የሚለውንም በመጨመር  አማራ ነገድ ሲሆን ቋንቋውም አማረኛ ሆነ ፡፡

አማራ ማለት እንግድህ አመልካች ፣ቀዳሚ  ፣ ምሳሌ እነድሁም  ዱካ ፈለግ ብረሃን  ማለት ነው  ይህን   ስል ማንንም  ለመጥቀም ማንንም ለመጉዳት ወይንም ማንንም ነገድ አሳንሶ ነገደ ኣማራን ከፍ ለማድረግ አስቤ እንዳለሆነ አንባቢያን ልብ ይሉት ዘንድ በእዉነተኛ አመላክ ስም አሳስባለሁ  አየተናገርኩ ያለሁት  እዉነታዉን ብቻ ነዉ፡፡ ከዚህ ጋራ ተያይዞ አማራ ማለት ያለተቀየጠ  ያልተዳቀለ  ንጹኅ ሕዝብ ለባህሉ ለወጉ ለእምነቱ ለወገኑ ለሀገሩ የሚጨነቅ ህዝብ ነዉ፡፡

ማስረጃ ፡–ወግዮን የኣውዳ ለኢትዮጵያ ይላል፡፡ ይህ  ማለት ደግሞ ትረጉሙ ግዮን የተባለው አባይ አናጣና  አትዮጵያን  ይዞራታል ማለት  ነዉ ፡፡ ይኽም ቦታ ኖህን እና መርከቡን የሙጥኝ ብሎ የሚኖረውን ነገድ ተሸክሞ  በአብዘኛው በጾሞና ጸሎት  ተግቶ  ለኢትጵያ ሕዝቦች  የሚኖረው ነገድ እመነቱን  በገንዘበና  በወሬ  የማይለዉጥ  እንግዳ ተቀባይ ሰው አክባሪ ፈጣሪውን  ፈሪ ጠለቱን  ደፋሪ  የሆነ ነገድ ነው ፡፡

ማስረጃ፡- ኀንብርታ ወአክሊላ ለኢትጵያ ተብሎ የተጻፈለት ፡፡ ማለት ለኢትዮጵያ እንብርትና አከሊል(ዘውድ) የተባለዉ ይህ ነገድ ነዉ፡፡ ይኽ ነገድ አባትህ የተከለዉን ድንበር  አታፍርስ ተበሎ የተጻፈውን ሕግ ጠብቆ የሚኖር ነው፡

አማረኛ ቋንቋ እንግድህ  ከመግባቢያነቱም በላይ የራሱ የሆነ የፊደል ገበታ ያለው የቁጥር ዐሃዝና ፊደላት ያሉት  እና እያንዳንዱ ፊደላት የ የራሰ ቸዉ የሆኑ ትርጉም ያላቸው መሆኑ  ነው ፡፡

ሀ፡-ይኽ ሃሌታው ሀ ይባላል ሃሌ ፣ በሀ ፣ ሁለት ሁሴን ወዘተ የመሳሰሉትን ይፅፋል

ሐ፡- ሐመሩ ሐ ሐመር ፣ሐብት፣ ሒሳብ ሕግ ፣ ፀሐይ ወዘተ

ኀ፡- በዙሃኑ ኀ ይባላል ይህም ኃይል ፣መድኅን ፣ ኃጢኣት ወዘተ. የመሳሰሉትን ይፅፋል፡፡

ሀ(ሐ ፣ ኀ) የ ሚለዉ ፊደል ትርጓሜ ፡-ሀ ብሂል ሀለወቱ ለአብ ሲል ይገኛል ማለትም የአብ አነዋወር ማለት ነው ፡፡(አባታችን እግዚአብሔር ለዘለዓለም ይኖራል ማለት ነው )

ሀ/ ሀ ብሒል ሀመ ወሞተ (እርሱ አምላካችን ለእኛ ለሰው ልጆች ሲል ታመመ ሞተም) ማለት ነው ፡፡

ሀ/ ሀ ብሒል ኃያል እግዚአብሔር (እግዚአብሔር ኃያል ነው ማለት ነው) ፡፡

2/ ለ ለ የሚለው ፊደል  ትርጉም ለ ብሒል  ለብሠ ሥጋ ዚኣነ ፡፡ አምላክ እንደኛ ሰው ሆነ ማለት ነው ፡፡

መ/ መ ብሒል  መንክር ግበሩ ለእግዚአብሔር (የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው ማለት ነው)

3/ ሰሠ ሁለት ሰ እሳቱ እና ንጉሡ

ሰ/ እሳት ፣ ኢየሱስ ፣ ክርስቶስ ፣ መቅደስ ፣ ሰዓት ፣ሰናይት

ሠ/ ንጉሥ ፣ ትዕግሥት ፣ ሥላሴ ወዘተ.

ሰሠ/ሰ ብሒል ሠረቀ በሥጋ እምድንግል (ከደንንግለ ማርያም አመላካች ን ሰው ሆኖ ተወለዴ ወይንም ከሥጋዋ ሥጋ ከነብሷ ነብስ ነስቶ ሰው ሆኖ ተወለዴማለት ነዉ ፡፡

4/ረ ተርጉም ረ ብሒል ረግአ ሠማይ ወምድር ፡፡ ሰማይና ምድር በቃሉ ጸና (ቆመ) ማለት ነዉ ፡፡

5/ ቀ ትርጉም ቀ ብሒል ቀዳሚሁ ቃል ወውእቱ ቃል ይላል ይኽም ቀዳሚው ቃል ነው እርሱም እግዚአብሔር ነው ማለት ነው

6/በ ትርጉም በ ብሒል በትህትና ወረደ ይላል ይኽም እግዚአብሔር አምላክ ለሰው ልጅ ፍቅር ሲል በትኅትና ከሰማየሰማያት ወረደ ማለት ነው ፡፡

8/ ተ ትርጉም ተ ብሒል  ተሰብአ ወተሰግወ እማርያም እምቅድስት ድንግል  ፡፡ አምላካችን ከሥጋዋ ሥጋ ከነበሷ ነብስ ነስቶ ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወለደ ማለት ነው ፡፡

9/ ነ ትርጉም ነ ብሂል ነስኣ ደዌነ ወፆረ ሕማመነ ይላል ፡፡ አምላካችን በፈቃዱ ጸዋትወ መከራችንን ተቀብሎ አዳነን ማለት ነዉ(በሺታችንን ያዘ ሀህማማችነንነንም ተሸከመ ማለት ነዉ)

10/አ ትርጉም አ ብሂል አእኵቶ ለእግዚአብሔር ፡፡ እግዚአብሔርን አመስግኑ ማለት ነዉ ፡

አ/ ብሒል ዓቢይ እግዚአብሔር ፡፡ እግዚአብሔር ትልቅ ነው ማለት ነው፡፡

11/ከ / ብሒል  ከሀሊ እግዚአብሔር ፡፡ እግዚአብየሔርታጋሽ (ቻይ) ነዉ ማለት ነዉ

12/ወ ወ ብሒል ወረደ በትኅትና  ፡፡እግዚአብኄር  በትኅትና ከሰማይ ወረደ ማለት  ነው ፡፡

13/ ዘ ዘ ብሒል  ዘ ኩሎ ይእህዝ እግዚአብሔር ፡፡ እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ይይዘል ማለት ነው (ዓለም በመዳፉ ነች ማለት ነው)

14/ የ የ ብሒል  የማነ እግዚአብሔር ገብረት ኃይለ ፡፡ የእግዚአብሔር ቀኝ ኃይልን ታደርጋለች ማለት ነው፡፡

15/ ደ ደ ብሒል  ደመረ ሥጋ  ዚአነ  ምስለ መለኮቱ ፡፡ እግዚአብሔር ሰው ሆነ ሰውም አምላክ ሖነ ፡፡

16/ ገ ገ  ብሒል ገባሬ ሰማይ ወምድር  ፡፡ እገዚአብሔር ሰማይና ምድርን ፈጠረ ማለት ነው ፡፡

17 / ጠ ጠ ብሒል ጠዐሙ ወታዕምሩ ፡፡ ታዉቁ ዘንድ ቅመሱ ማለት ነው ፡፡

18/ጰ ጰ ብሒል ጰራቅሊጦስ መንፈስቅዱስ ፡፡  ጰራቅሊጦስ ማለት የመይታይ የማይለይ መንፈስ  ቅዱስ ማለት ነው ፡፡

19/ ጸ (ፀ) ጸ ብሒል ፀሐየ ጽድቅ ሠረቀ ለነ ፡፡ የእዉነት ፀሐይ ወጣልን  ለእኛ    ፡፡ ማለትም እግዚአብሔር አምላክ ሞት ሳይገባው ሞቶ እኛን ከመርገመ ሥጋ ከመርገመ ነብስ አዳነን ማለት ነው፡፡

20/  ፈ ፈ ብሒል ፈጣሬ  ሰማይ ወምድር  ፡፡ የምድርና የሰማይ ፈጣሪ  እግዚአብሔር ነው ማለት ነው ፡፡

21/ ፐ ፐ ብሒል ከተፐ ፊደላተ ፡፡ እግዚአብሔር ፊደላቶችን ጽፏል ማለት ነው ፡፡

በኣማርኛ  ቁጠር የሌላቸዉ ፊደላት (ጨ ሸ ኸ ጀ ኘ ቸ ዠ) አነዚህ የገዕዝ ግስ የሌላቸው የአማረኛ ፊደላት ናቸው፡፡

ሥለዚህ አማራ የሚለው ነገድ እና አማርኛ የሚለው ቋነቋ  ትክከለኛ ኢትጵያዊ በቀልት ናቸው አያጠራጥሩም  ማለት ነው ፡፡

በመሆኑም የመጀመሪያው የሰው ዘር መገኛ  የስልጣኔ ፈር ቀዳጅ የእውቀት  መፍለቂያ  በሆነችው በአማራ ክልል የኖኅ መርከብ ከጥፋት ዉሀ በኋላ በአረፈችበት  በዚህ በአራራት  ተራራ ዘጌ ገዳማት በነ ልቀሊቃውተን ተዋናይ  ቤት ከግዕዝ አባቱ ቤት ያደገ ብርቅየ  ቋንቋ ነው ብርቅየ ነቱ ለእያነዳንዱ ጾታ እና ብዛት  እንድሁም የቅርብና እሩቅ ጾታዊ አገላለጽ ፍንትው አድርጎ   ሳያሻማ እና ሳያደናግር ያስቀምጣል ፡፡ ከግዕዝ የተወለደ ለመሆኑም በውስጡ  ሰምና ወርቅ፣  ፈሊጣዊ አነጋገር ፣ዘይቤ፣ ምሣሌያዊ ንግግር ወዘተ. ይዞ ይገኛል ሥነ-ግጥምንም ያጠቃልላል  እነዚህ የተባ የቋንቋ አጠቃቀም ይባላሉ ፡፡

እያንዳንዱ ፊደል ግዕዝ፣ ካእብ፣ ሳልስ ፣ራብዕ ፣ሐምስ ፣ሳድስ እና ሳብእ አለው ፡፡ ሌሎች በሀገራችን የሚገኙ ቋንቋዎች እንደምልክት  እንጅ እንደቋንቋ የሚያስቆጥራቸው ምንም መረጃ የላቸውም ፡፡ ለምሳሌ ኦረምኛን ስናይ ፊደላትም ይሁን የኩጥር አሃዝ የላቸውም ፡፡ ይባስ ብለው የእንግሊዘኛ ፊደሎችን ደጋግሞ በመጻፍ ይጠቀማሉ ፡፡ይህ የባሰ ከንቱነት ነው ፡፡