ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተሰፋውና አቶ አበራ አታላይ በአማራ ላይ ስለተፈጸመው ግፍ ገለጻ አደረጉ

ታዋቂው ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተሰፋው ሞረሽ ወገኔ 8 May 2016 በሰዊድን ስቶክሆልም ባዘጋጀ ስብሰባ ላይ በክበር እንግድነት በመገኘት ወያኔ ላለፉት 25 አመታት በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍለሃገራት በአማራው ህዝብ ላይ የፈጸመዉን ግፍ  እና ሰቆቃ በሚመለከት ያደረገው ሰፊ ማበራሪያ ያዳምጡ::

 

የወልቃይት ጸገዴ ተወላጅ የሆኑት አቶ አበራ አታላይ ሞረሽ ወገኔ ፰ ማይ ፳፩፮ በሰዊድን ስቶክሆልም ውስጥ ባዘጋጀው ስብሰባ ላይ በክብር እንግድነት ተገኝተው ያደረጉት ንግ ግር።