በአንድ ፊደል ወይ አንድን ፊደል በመድገም የሚፈጠሩ ቃሎች

በአንድ ፊደል ወይም አንድን ፊደል በመድገም የሚፈጠሩ ቃሎች

በአንድ ፊደል አንድን ፊደል በመድገም አንድን ፊደል በመድገም
ና ጥጥ ሳሳ
ዋ ልል ራራ
ያ ስስ ማማ
ቼ ሽሽ ባባ
ማ ክክ ቡቡ
ኑ ይይ ፋፋ
ጋ ድድ ጓጓ
ሺ ግግ ላላ
  ጭጭ ኡኡ
  ሮሮ  ጉጉ
  ሟሟ ካካ
  ጣጣ  
  ጫጫ