በአሰቃቂ ሁኔታ በድብቅ በሰሜን ሸዋ ህዝብ ላይ የሚካሄደው ጭፍጨፋ መቀጠሉ ታወቀ

በአሰቃቂ ሁኔታ በድብቅ በሰሜን ሸዋ ህዝብ ላይ የሚካሄደው ጭፍጨፋ መቀጠሉ ታወቀ

ሰሞኑን በአሰቃቂ ሁኔታ በድብቅ በሰሜን ሸዋ (በተለይም ደብረብርሃን ዉስጥ) ህዝብ ላይ የሚካሄደው ጭፍጨፋ ዓማሮችን ብቻ ሳይሆን ሌሎች ሰላም ወዳድ የኢትዮጵያ ነገዶችንና የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን አስቆጥቶአል። የወያኔ ሰብአዊ መብት ረገጣና የጭቃኔ እርምጃ እየባሰበት በመምጣቱ የሚከተለዉን መልእክት ለመላው የሰሜን ሸዋ ጀግና ህዝ ማለትም:-

ለተጉለት

ለመንዝ

ለጅሩ

ለሞረት

ለመርሃቤቴ

ለእንሳሮ

ለሳያ ደብር

ለሸንኮራ

ለቡልጋ

ለይፍራታና ግድም

ለአንኮበር

ለአንጎለላና ጠራ

ለእንጾኪያ

ለይፋት

ለምንጃርና

ለአዲስ አበባ ህዝብ የሚከተለዉን መልክት ለማስተላለፍ ተገደናል::

 

ለጀግናዉና ለታሪክ ሰሪው ሰፊው የሰሜን ሸዋ ህዝብ በሙሉ!!

እነዋሪ ከተማ ላይ በወያኔ አሸባሪ ነፍገዳዮች ህይወታቸውን ካጡት ተጠቂዎች አንዱ

 በወያኔ ወረራ ስር ባሳለፍከው 26 አመታት ዉስጥ የወያኔ ትግሬዎች በረቀቀ መንገድ እዉስጥህ በሰገሰጉዋቸው ሰላዮቻቸው በመረዳት ልጆችህን ሲገሉ አስረው ሲያሰቃዩ ሃብትህን በግብርና በቀረጥ ስም ሲዝርፉ ክብርህንና ሰንደቅ አላማህን እርኩስ የባንዳ ባንዲራ በመስቀል ሲያዋርዱህ መኖራቸዉን ከአንተና ከእግዚአብሄር ሌላ የሚያዉቀው የለም።

ወያኔ የተማሩትን ልጆችህን ሁሉ ስለገደላቸው ስለአሰራቸዉና ከሃገር ስላባረራቸው የጠላቶችህን ማንነት የሚነግርህና የሚመራህ እንድታጣ አድርጎሃል። ይሁን እንጅ “ወላድ በድባ ትሂድ” እንድምንለው ጀግኖች ይወለዳሉ። ነገር ግን እነዚህን ከአብራክህ የወጡና አንተን ከትግሬ ጭካኔና እብሪት ሊያድኑህ የተነሱ ጀግኖች ልጆችህን መሸሸግና ከጎናቸውም ቆመህ መርዳት አለብህ።

ሰሜን ሸዋ ሆይ! ተነስና ሃገርህንና ልጆችህን ከጠላትህ ከወያኔ ትግሬዎች ተከላከል። ባለፉት 26 አመቶች ዉስጥ ብቻ 15000 ምርጥ የሰሜን ሸዋ አማራ ወጣት ልጆች በየወረዳውና በየመንደሩ ደማቸው ደመከልብ መሆኑን እየሰማህ ዝምታው አይጠቅምህም::

አሁን ደግሞ ታዳጊና ብሩህ አእምሮ ያላቸዉን ለጋ ወጣት ልጆች የአባቶችህ ጥንታዊና ታሪካዊ ከተማ በሆነችው ደብረ ብርሃን ከተማ ዉስጥ መሽገው ሌሊት ሌሊት እርህራሄ በጎደለዉና ሰዉነትን በሚያስጠላ መንገድ ትግሬወች አማራን በድብቅ እየገደሉ በየስርቻው በመጣል ላይ መሆናቸዉን ሰምተናል።

ምን ትጠብቃለህ? ትግሬ እቤትህ ድረስ መጥቶ ልጆችህን እየገደለ ዘርህን ሲያጠፋ ሲዘርፍህና የማታዉቀዉን ባእድ እርኩስ የባንዳ ባንዲራ እየሰቀለ ሲያሸማቅቅህ እንዴት አስቻለህ? እንዴት ዝም ብለህ ታያለህ? እራስን መከላከል በመንፈሳዊዉም ሆነ በምድራዊ ህግ የተፈቀደ ነው።

ጀግነትንና ቆራጥነትን እንደሆነ ካንተ በላይ የሚያዉቃቸው የለም። ተነስ!!! ትናንት ከጣሊያን ባርነት ነጻ ያወጣሃቸው ትግሬዎች ዛሬ የፈሰሰው የአባቶችህ ደም ሳይደርቅ እቤትህ ድረስ እየገቡ እምቦቀቅላ ልጆችህን ሲያርዱ ዝም አትበል። ከቅጥረኛውና ታሪካዊ ጠላትህ ከሰው በላዉ አናሳ ወያኔ ትግሬ ልጆችህን ከመታረድ አድን::

ድልና ብሩህ ተስፋ ለተበደለው የአማራና ለጠቅላላው የኢትዮጵያ ህዝብ!!

ዉርደትና ብክነት ለቅጥረኛውና ነብሰ ገዳዩ የትግሬ ነጻ አዉጭ ነኝ ባይ!!