ስለ ጤፍ የተገጠሙ ግጥሞች

 

የምጃር ነጭ ጤፍ የጌቶቹ ምሳ
የት አገኝሻለሁ ብቀመጥ ብነሳ።

ወሰላ ወሰን ሰላ
ነጭ ጤፍ እየበላ

ኧረ ጤፎ ጤፎ ትንሹዋ እህል
ለሸክም ካልሆነ እንቺን ማን ሊያህል