ሰሜን ሸዋ ውስጥ ካሉት ሃያ ሶስት ወረዳዎች በስምንቱ ስልክ በሃያ አንዱ ወረዳ ደሞ ኢንተርኔት የለም

#AmharaResistance ; A report from Shewa Amharas By [ Muluken Tesfaw]

ሰላም ሙሉቀን
በመጀመሪያ ስለሁሉም ተጋድሎህ እና የጎንደር ጎጃም ወገናችን እየተዋደቀ እንደሆነ
እንሰማለን።ደማቸው ደማችን ነው፣ ሞታቸው ሞታችን ነው።

 

ሰሜን ሸዋ ውስጥ ካሉት ሃያ ሶስት ወረዳዎች በስምንቱ ስልክ በሃያ አንዱ ወረዳ ደሞ ኢንተርኔት የለም
The great River Jema and its Tributaries Flow in the Spectacular Long and Magnificient landscape of Merhabete and Tegulet (Shewa Amhara).

በተረፈ ግን እዚህ ከኛ ዘንድ (ሸዋ ውስጥ) ስላለው ተጋድሎ ምንምሲነገር ሲጣፍ አናይም። እርግጥ ነው ሰሜን ሸዋ ውስጥ ካሉት ሃያ ሶስት ወረዳዎች ውስጥ በአስራ ስምንቱ ወረዳ ስልክ አይሰራም በሃያ አንዱ ወረዳ ምንም ኢንተርኔት የሚባል የለም።

ሰሜን ሸዋ ወያኔ ከገባ ጊዜ ጀምሮ ላሉት አስራ ሁለት አመታት ለ አማራነቱ ሲዋደቅ ሲደማ ብታምኑም ባታምኑም ከ የአማራ ነጣነት አባታችንን ዶክተር ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስን፣ ጀግናው አንጀት አርስን (አስማረ ዳኜን)ጨምሮ ሸዋ አማራ አንድ ሺህ አራት መቶ ሃያ በላይ ጀግኖቹን (በመረጃ ያለ) ሰውቷል ።

ይህ ሁሉ መስዋ እት ተከፍሎ ነው ዛሬ ሌላው አማራ ወገናችን (ጎንደርና ጎጃም)ከ አንድ ወረዳ መቶ አስራ አራት ጀግና አማሮች የትግሬን ወያኔ መውጫ መግቢያ በማሳጣት በመቶዎች የሚቆጠሩ ትግሬ ወያኔ ጦርን አርግፈው ጥይት ሲጨርሱ እጅ ላለመስጠት ሁሉም ራሱን በመሰዋት ያጤ ተዎድሮስን ጥዋ ተመሳሰለ።

ዛሬም ቢሆን ሸዋ ጀግኖች አሏት ዘጋቢ ባይኖራትም እና
ካለፈው የትግል ልምድ በመነሳት ጎንደር እና ጎጃም ላይ አንድ አማራ ሲገደል ሸዋ ላይ
አራት የትግሬ ወታደር እና ተላላኪ ባንዳ እንደሚገደል አስቡት። ሸዋ አማራ ምን ጊዜም
አርፎ እንቅልፍ ወስዶት አያቅም ሃያ አምስት አመቱ። ከሰሞኑ ለጎንደር ለጎጃም ወገኖቹ
አማራ ወገኖቹም ምንም እንኳ በጣም ተደራራቢ በደል እስራት እንግልት ቢደርስበትም
የጀግንነት ስራውን እየሰራ እየተዋደቀ ነው።

ምናልባትም በህዝብ ከሚወደዱት አንዱን
መምህርም በግፈኛው ወያኔ ጥይት ሸዋ አማራ ያጣችው ቢዚሁ ሰሞን ከጎንደር ወገናችን
ጎን ለመሰለፍ በሚደረገው ትንቅንቅ ነው። በሁለት ወራት ብቻ (ሃምሌና ናሴ) በደረስን
መረጃ ብቻ ከጎንደር አማራ ወገናቸው ጋር ስለቆሙ አስራ አንድ የሸዋ አማሮች
በግልጥም ባደባባይም ህይወታቸውን አጥተዋል። ከሶስትመቶ አምሳ ያላነሱ ወጣቶች
በግፍ ታስረው እየተሰቃዩ ነው ከየወረዳዎቹ ባገኘነው መረጃ። ቁጥሩ ከዚህም ይበልጣል።

እንደዚህም ሆኖ ምንም የኔትዎርክ አማራጭ በሌለበት የሸዋ አማራ
ከጎንደርና ጎጃም ወገኑ ጋር አብሮ ትግሬ ወያኔን ለመመክት እና ትግሎን ባሸናፊነትና
ጥበብ በተሞላበት ለመወጣት ፣ የወገንን ህይወት በተቻለ መጠን በትንሽ መስዋትነት
ለመጠቀም ከምን ግዜውም በላይ በተሻለ ስልት እየተንቀሳቀሰ ነው። ሁሉንም መዘርዘር
ባያስፈልቅ (ቦታም አንጠቅስም) በነሃሴ ወር ብቻ በሸዋ አማራ በትግሬ ወያኔና
ተባባሪዎቹ ላይ ከተወሰዱ እርምጃዎች፣

– አራት አጋዜን ወታድሮችን አረፉበት ቦታ በተመሳሳይ ሰአት እርምጃ በመውሰድ
በመጥረቢያ ሳይቀር ተቀርትፈዋል ተገለዋል።አንድ የሸዋ አማራ ወገናችን ጀግናም
ተሰውቷል። በተያያዘም ሌሎች ሰባት አማሮች ሸዋ ሮቢት ሞቃት እስር ቤት ለብቻቸው
እየተሰቃዩበትም ነው።

– ከደብረዘይት ከመሸ ተነስተው በወሎ አድርገው ወደ ጎንደር ጥይት መሳሪያዎችና
ቦምቦች ጭኖ የሚጓዙ ሁለት ኦራል መኪኖች ነበሩ እነሱም ደብረብረሃን ማደር ስለፈለጉ
መኪናቸውን የጫነውን በደንብ አስረው አንዱ ሆቴል አድረው ሌሊት አስር ስአት ግ ጉዞ
ለመቀጠል አሰቡ። ግን ሌሊቱን አላደሩም፣ ባሉበት ጸጥ ብለዋል በአራቱም መኝታ
ክፍሎች። ይህን ከጥቂት የሆቴሉ ጽዳት ሰራተኞች ውጭ የከተማይቱ ማንም ባለስልጣን
እንኳን የሚያውቅ ያለ አይመስለንም። ነበልባል የሆኑ የሸዋ አርበኞች የጎንደርና ጎጃም
አማራ ወገናቸውን ደም በዚህ ተበቀሉ።

ቁጥሩ በርካታ የሆነ ቦምብም ከተጫኑት
ኦራሎች በብልሆቹ የሸዋ አማሮች እጅ ገብቶ የተወሰነውን በትግሬ ወያኔ እና ተላላኪዎቹ
ላይ አድስ አበባ ድረስ በመሄድ አፋጣኝ ታሪካዊ እርምጃ ለመውሰድ በሶስት ቡድኖች
ተከፍሎ ሁለቱ መሃል አዲስ አበባ ሲገባ አንዱ ቡድን ባጋጠመው ችግር በኬ ላይ
ተይዞአል። ማንም አርበኛ ግን በትግሬ ወያኔ እጅ አልወደቀም።

– በዚህ በነሃሴ ወር የሸዋ አማራና ኦሮሞ ቀስ ብሎ ለታሪክ የሚነገር እጅግ የሚገርም
ታሪካዊ የተጋድሎ ትብብር አድርገዋል። አሁንም እየተሰራበት ያለ ነገር ስለሆነ ወደ
ዝርዝር አንገባም ከስልት አንጻር።

– ወሳኝ የሆኑ መሸጋገሪያዎች እና ድልድዮች ስምንት ቦታዎች ተዘግተዋል ምናልባትም
እስከሚአጣው በጋ ድረስ ወያኔ ሸዋ አማራን አቋርጦ ጎጃምም ሆነ ጎንደርን አያያትም።
– ሁለት ህዝብ ያስመረሩ አንድ ትግሬ ወያኔ እና ተላላኪ የመንዝ አማራ ላይ ላይመለሱ
በጥይት እርሳስ የሸዋ አማራ ሸኝቷቸዋል።

ሸዋ አማራ ትግሬ ወያኔና ከዚህ ገዳይ ስረ አት ጋር ትብብር ካለው ግለሰብም ሆነ
የንግድ ድረጅት ግንኙነቱን ካቆመ ይኸው ሁለት ወር ሞላው። በ እድር እና እቁብ ሳይቀር
የትግሬ ወያኔ ተባባሪ የሆነን ሰው ሁላ ሸዋ አማራ እምቢኝ ብሏል። የጎንደርና ጎጃም
ወገናችን የ ኦሮሞ ወገናችን ይወቅልን ብሏል ህዝቡ።

ከህዝብ አላግባብ መሬት ነጥቀው በ እንቨስትመንት ስም የነበሩ ዘጠኝ አዲስ አበባ
ትግሬዎች በከባድ ማስጠንቀቂያ ከደብረብረሃን እና ሸዋሮቢት ከተሞች ተባረዋል የሁለቱ
ንብረትም ወድሟል። ላይመለሱ ተሰናብተው ሄደዋል ህዝቡም መሬቱን መልሶ ማጠር
ጀምሯል።

እዥ ላይ ግን ዋና ዋና የሸዋ ባንዶች እና የትግሬ ወያኔ አገልጋዮች ሲረጋጋ
መሬቱን ለሌላ ባለሃብት እንሰጣለን እያሉ ነው። እነዚህ ባንዳዎች የሰሜን ሸዋ ዞን
ባለስልጣናት ለምሳሌ ቡችላው ግርማ የሺጥላ (የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳዳሪ)እና
ሌሎችም ብዙ ባንዳዎች ስም ዝርዝር በአርበኞች እጅ አለ። ይፍጠንም ይቆይም
ዘላለማዊ እርምጃ የውሰድባቸዋል። ስለዝ ህ የ አስራት ወልደየስ ልጆች ከሸዋ ሆነው
ምንጊዜም ከጎንደርና ጎጃም አማራ ወገናቸው ጎን ተሰልፈው ሰው በላውን ትግሬ ወያኔን
ላይመለስ ለማሰናበት እስከመጨረሻው ለመታገል ተማምሏል።

አንድ ባንዳ (ደህንነት ተብዬ) በሸዋ ልጆች ቂጡን በክላሽ ጥይት ተቦድሶ ደብረብረሃን
ሆስፒታል ተኝቶ “እባካችሁ ጨርሱኝ ልሰናበት” እያለ እየጮሀ ዛሬ ሰማነው።

– ሁሉም ባንዳና ትግሬ ወያኔ ዝርዝር፣የት እና ምን እንደሚሰሩ ፣ሁሉ ነገራቸው ከማን
እንደሚገናኙ አለን አንድ ባንድ ይለቀማል። ይህን ባናደርግ የአስራት ወልደየስ አጥንት
ይውጋን ጎንደር ጎጃም የረገፉት አማራ ደማችን ይውጋን። በቃ አለቀ።
ድል ለጀግናው ለአማራ ህዝብ፣ ድል ለጀግናው ለኦሮሞ ህዝብ፣ ድል ለኢትዮጵያ
ህዝብ።

ከሸዋ አማሮች (ሸዋ)