መልካም የደመራ (መስቀል) በአል ለኢትዮጵያዉያን በሙሉ

መልካም የደመራ (መስቀል) በአል ለኢትዮጵያዉያን በሙሉ

የመስቀል በአል በለንደን ሲከበር

ትንሽ ፍንጭ ስለ መስቀል

ከዛሬ 1717  አመት በፊት ግማደ መስቀሉን ከግብጽ ወደ ኢትዮጵያ ላመጡት ለመንፈሳዊው ንጉስ ዳዊትና ለልጃቸው ለታላቁ ንጉስ ዐጼ ዘራያዕቆብ ክብርና ምስጋና እንስጣቸው።

መስቀሉ መጀመሪያ ያረፈው የንጉስ ዳዊትና የልጃቸው የታላቁ ንጉስና ፈላስፋ የአጼ ዘርአያእቆብ ዋና ከተማ በሆነችው ደብረብርሃን ላይ ሲሆን ታላቁ ንጉስ ዐጼ ዘርአያእቆብ በህልማቸው መስቀሌን ከመስቀለኛ ቦታ ላይ አሳርፍልኝ የሚል መልእክት ስላዩ አሁን ያለበት ቦታ ግሸን ማሪያም ላይ አሳርፈዉታል።

Background About Masqal (the True Cross)

The True cross was found and recovered by queen Helena, later known as Flavia Julia Helena Augusta, mother of Constantine the Great, was credited after her death with having discovered the fragments of the Cross and the tomb in which Jesus was buried at Golgotha.

 

Debre Brihan the Holly land of King Dawit and the greatest King and philosopher of the universe ZeraYacob is the place where the Cross of Jesus Christ first Landed in Ethiopia. 

The blessed King Dawit of Ethiopia had travelled to today’s Sudan and Egypt’s border and received the Cross from Queen Eleni’s messengers 1717 Years a go.

I wish you all a Happy and a Blessed Masqal (Cross day) Celebration.

 

See How Masqal is Celebrated by the Ethiopian Orthodox Church and its Followers