ጥንታዉያን ዓማሮች የዘ-ዳአማትና የአክ ሹም ባለቤቶች ናቸው

ጥንታዉያን ዓማሮች የዘ-ዳአማትና የአክ ሹም ባለቤቶች ናቸው
የአማራ ፊደሎች

   ብዙወቻችን ታሪክን ብናዉቅም የዓማራዉንም ሆነ የሌሎች ወንድሞቻችንን ታሪክ በተለይ አብረን የሰራነዉን ጭምር የኢትዮጵያ ታሪክ ነበር የምንለው። ግን አንዳንድ ትግሬዎች የሌላቸዉን የዓማራ ታሪክ የኛ ነው እያሉ ስለአስቸገሩ በአግባቡ መልስ መስጠቱ ባለጌ አያስብልም።

ዓማርኛና ግእዝ ከአክሱም በፊት የአማሮች በነበረው ዘ ደአማት ዘመን ነበሩ። ከዚያም አልፎ ዓማሮች አክሱምን ከመሰረቱ በሁዋላ ማለትም ትግሬዎች ከየመን ወደ ኢትዮጵያ ከመምጣታቸው በፊትም ይጠቀሙበት ነበር። አክሹምም (አክሱም)  የጥንት ዓማሮች ሃገር ነው

ስም ራሱ ማንነትን ገላጭ ነው። ትግሬ ማለት ገባር አሽከር ወይም ተቀጣሪ ማለት ነው። እነሱ በማስመሰል አንዳንድ የግዕዝ ስሞችን የትግሬ ለማድረግ ይሞክራሉ። ግዕዝና አማርኛ የአማሮች ናቸው። አማሮች ግእዝን በቤተ ክርስቲያን ለጸሎት ሲጠቀሙበት ዓማርኛን ደሞ ለአስተዳደር ለዘፈን ለአለማዊ ንግግርና ለወታደራዊ አገልግሎት ይጠቀሙበታል።

ትግሬዎች የራሳቸው ትግሪኛ ፊደልም የላቸውም። “ሸ” “ጨ” “ቐ” ደግሞ ዐማሮች በግእዝ ፊደሎቻቸው ላይ በድምጽ የሚሰማው ሁሉ እንዲጻፍ በተጨማሪ የቀረጹአቸው ፊደሎች ናቸው። በግእዝ ዉስጥ “ሸ” “ጨ” “ቐ” የመሳሰሉት ፊደሎች የሉም። ለምሳሌ አዲስ ወይም ሃዲስን “ሓዱሽ” ማለታቸው ማስረጃ ነው።

ከሌሎች ብዙ ካልጠቀስኩዋቸው መረጃዎች በተጨማሪ የትግርኛ ቁዋንቁዋ ዓማርኛ + ግእዝ+ ዓረብኛ ነው። ልክ የናጄሪያና የሌሎች ረጅም ጊዜ በባእዳን የተገዙ ሃገሮች የሚናገሩት ቁዋንቁዋ የአፍሪካ ቁዋንቁዋ + እንግሊዝኛ + ፈረንሳይኛ እንድሆነና ዝብርቅርቁ እንደወጣ ማለት ነው። አንዳንድ ትግሬዎች የሌላቸውን ነገር የኛ ነው ብለው ድርቅ ይላሉ። ዓማራ ሲተርት “እዉነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም” ይላል።

ይህንን ነገር ወደፊትም ካልተዉት ለነሱ መልስ ለመስጠት ብለን እዉነቱን መናገራችን አይቀርም። ይህም ያስንቃቸዋል እንጂ እልፍ አእላፍት መጽሃፍት የተጻፈለትን ያማራን ታሪክ ሊያጎድፉት ወይም የነሱ ሊያደርጉት አይችሉም። አለመታደል ሆኖ በነዚህ የታሪክ ቀብኞች የተነሳ በአሁኑ ሰአት ሊጠቅመን የማይችለውን ታሪክ እያነሳን ብዙ ሰዎችን በማሳዘንና ጊዜአችንን በማጥፋት ላይ ነን።

 

አስደናቂው የዓአማራ ታሪክና ቋንቋ