የዓማራው ንጉሠ ነገሥታዊ ሥርዓት የማእረግ ሥሞች

የዓማራው ንጉሠ ነገሥታዊ ሥርዓት የማእረግ ሥሞች የዓማራው ንጉሠ ነገሥታዊ ሥርዓት የማእረግ ሥሞች

ማሙሸት አማረ

፩፤ ዐጼ (ንጉሠ ነገሥቱ)
፪፤ እቴጌ (የንጉሠ ነገሥቱ ባልተቤት)
፫፤ ንግሥት (ንግሥተ ነገሥታቷ)
፬፤ ራስ
፭፤ ራስ ቢትወደድ
፮፤ ቢትወደድ
፯ ፤ መርእድ አዝማች
፰፤ ግራዝማች
፱፤ ቀኛዝማች
፲፤ ደጃዝማች
፩፩፤ ፊታዉራሪ
፩፪፤ ዋግሹም ወይም ዋግሥዩም(በተለይ በዋግ ኣካባቢ ለመኳኳንንት የሚሰጥ ማእረግ)
፩፫፥ ጃንጥራር(በ አምባሰል አካባቢ ለ ዐጼ ገላዉዲዎስ ትዉልዶች የሚሰጥ)
፩፫፥ ባላምባራስ
፩፬፤ ብላታ
፩፭፤ ቤጅሮንድ
፩፮፤ አፈንጉሥ
፩፰፥ ሊጋባ
፩፱፥ ቀኝ ጌታ
፳፤ ግራ ጌታ
፪፩፤ ሙሉጌታ
፪፪፤ ሊቀ መኳስ
፪፫፤ ልጅ
፪፬፤ ባሕረ ነጋሽ (ይህ ማእረግ የ አሁኑን ኤርትራ አካባቢ ለሚያስተዳድሩ መኳንንት ከ ዐጼ አምደ ጽዮን ዘመነ መንግሥት ጀምሮ የሚሰጥ ማእረግ ነበር)
፪፭፥ ባልደራስ
፪፮፤ እልፍኝ አስከልካይ
፪፯፤ ዐቃቤ ሰዓት
፪፰፤ ጸሐፌ ትእዛዝ
፪፱፤ አጋፋሪ፤ ወዘተርፈ