የኢትዮጵያ ህዝብ የሚሰማው ሰቅጣጭ መርዶ እንደቀጠለ ነው

የኢትዮጵያ ህዝብ የሚሰማው ሰቅጣጭ መርዶ እንደቀጠለ ነው 

አሁን ደሞ ብዙ ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ከኢትዮጵያ ህዝብ የተዘረፈበት የዉሸቱ ታላቅ ግድብ እንደሚፈርስ መረጃው እየተናፈሰ ነው። ወያኔ ኢትዮጵያን የሚያጠፋ ነገር እንጂ የሚጠቅም ስራ እንደማይሰራ ቀድመን ያወቅን ሰዎች ተናግረን ነበር። ግን ህዝባችን የዋህ ስለሆነ ነጋዴዉና የመንግስት ሰራተኛው የወር ደመወዙን ለአባይ ግድብ እየተባለ ተገፈፈ።

የኢትዮጵያ ህዝብ የሚሰማው ሰቅጣጭ መርዶ እንደቀጠለ ነውየኢትዮጵያው መርዘኛ ጠላትና የትግሬው ነጻዉጭ መሪ ለገሰ (መለስ) ዜናዊ ከዉጭ ሌቦች ጋር ተመሳጥሮ የኢትዮጵያን ግዙፍ ገንዘብ ከዘረፈ በሁዋላ ህዝቡን በሃገር ስም አታሎ ከጎረቤት ሃገሮች ጋር ጦርነት ከፍቶ እያፋጀ ለመኖር አቅዶ ነበር። ሓያሉ የኢትዮጵያ አምላክ ግን ባጭሩ ቀጠፈው።

ዛሬም የተንኮሉ መርቀቅ ሊገባቸው ያልቻሉ ኢትዮጵያዉያን ፎቶዉንና ያንን እመሃሉ ላይ ባእድ አካል የተለጠፈበትን ጸረ ኢትዮጵያ ባንዲራ ከጎናቸው በመስቀል ህዝባችንን ከማዋረድም አልፈው የጠላታችን የወያኔ እርኩስ መንፈስ ተገዥ ሆነው የህዝባችንን ስነልቦና በማቁሰል ላይ ይገኛሉ።

የወያኔ ግፍ ስንቱ ተነግሮ ያልቃል? ይልቅ አሁን ያለው ትዉልድ ዳግመኛ በወያኔ ተኩላ እንዳይበላ የወያኔ ትግሬን ሰላዮች ከሁሉም አካባቢ ነቅሎ ያሶጣ። እነሱ አቅም የላቸዉም። አቅማቸው ከህዝብ ዉስጥ የሰገሰጉአቸውና ተመሳስለው የሚኖሩ ቅጥረኞች ናቸው። ከእንግዲህ አማራዉ ኦሮሞው ደቡና አፋሩ እንዲህ ተደረግን እያሉ ማልቀስ የለባቸውም። አካባቢያቸዉን ያጽዱ።

በመለስ ፍልስፍናና እርኩሱ ሶዶማማ ባለ ኮከብ የባንዳ ባንዲራ እየታጀቡ ስለኢትዮጵያ ህዝብ መበታተን ጥፍር መነቀል መገደል እግር መቆረጥና መዘረፍ ማዉራት በህዝባችን ላይ ከመቀለድ ባሻገር ለዉጡም የለበጣና የወያኔ ድብቅ ሴራ ነው ለማለት ያስደፍራል። ህዳሴ በሚለው አወናባጅ የወያኔ ስም የተሸፈነውን የመለስ የተንኮል ፕሮጀችት ቀድመው የተረዱ የኢትዮጵያ ታማኝ ልጆች ከዚህ በታች ባለው ጽሁፋቸው የኢትዮጵያን ህዝብ ገና ከጅምሩ አስጠንቅቀው ነበር::

ዓባይና የመለስ ዘናዊ (ወያኔ) ታላቁ ሴራ

በሃገራችን እንዳያማህ ጥራዉ እንዳይበላ ግፋው የሚባለው በትክክል በኢትዮጵያ ሀዝብ ላይ በመፈጸም ላይ ነዉ። ዛሬ የአለምንና የኢትጵያውያንን ሀሳብና አስተየት ለመለዎጥ ወይም ለማሳሳት ወያኔ በወኪሎቹ አማካይነት “አባይ ላይ ግድብ እገነባለሁ” እያለ የማስመሰል የተንኮል ፕሮፓጋንዳዉን በመንዛት ላይ ይገኛል። ዓባይ እንደሚጠቅመን ሆኖ ቢገደብልን እጂግ ደስ ይለናል የወያኔ ትግሬዎች ግን ስለአባይ ከባለቤቱ ከኢትጵይያ ህዝብ በላይ የሚያቀነቅኑበት የሚጮሁበትና ሚያስመስሉበት ምክንያቱ ሌላ ነው።

  የኢትዮጵያ ህዝብ የሚሰማው ሰቅጣጭ መርዶ እንደቀጠለ ነውእነሱ ሃገር ወዳድ ሌሎች ኢትዮጵዉያን ሀገራቸዉ ብታድግና ብትጠቀም የሚጠሉ ሆነው አይደለም። የኢትዮጵያም ህዝብ ይህንን በደንብ ያዉቀዋል። ከእባብ እንቁላል እርግብ ኣልጠብቅም ብሎአቸዋ። ታዲያ ይኸ ሁሉ የአዞ እንባ ማፍሰስና የኢትዮጵያን ሀዝብ ጩኸት ለመቀማት የመሞከር የሚስጥሩ ምንድነው???  ወያኔ ኢትዮጵያን ለመጉዳትና ለረጂም ጊዜ እችግር ዉስጥ ለማስገባት ካስጠናቸዉ ትልልቅ ጉዳዮች (ፕሮጀችቶች) ኣንደኛዉና ዋናው የአባይ ግድብ ነው። ለዚህም ማስረጃ የሚከተሉትን ነጥቦች ተመልከቱ:

ሀ) ግድቡ የሚሰራው በጥንቃቄ የመሀል ሀግሩን ህዝብ በተለይም አማራዉንና ኦሮሞዉን እንዳይጠቅም በጣም እርቆ በጠረፍ ላይ ነዉ። ይህም በተለይ አማራዉና ሌሎች በአካባቢው የሚኖሩ ህዝቦች በምንም አይነት ለእርሻ (ለመስኖ) ለመጠጥ ለኢንዱስትሪና ለኤሌክትሪክ ኣገልግሎት እንዳይጠቀሙ ታስቦ የተሰራ ነው።

ለ) ሁለተኛዉና የተንኮል አካል ይኽ ጥቅም የማይሰጥ ነገር ግን ሆን ተብሎ በኣካባቢዉ ግጭት እንዲነሳና በዚያ ጥቅም በሌለዉ ግደብ ክዚህ በፊት በሺራሮና በባድመ ላይ እንደተደረገዉ ሁሉ የኢትዮጵያዉያንን ደም በማፍሰስና እነሱ እየዘረፉ ለመኖር የዘረጉት ወጥመድ ነው።

ድልድዩ ከፍ ብሎ ከተሰራ ወደ ሌሎች ኣካባቢዎች ወደ ምስራቅና ወደ ደቡብ ኢትዮጵያ ተዘርግቶ ሌሎች የሀገሪቱ ኣካሎች ይጠቀሙ ነበር ። ነገር ግን ያ ባለመፈለጉ የግድቡ ስራ ኤሌክትሪክ ለሱዳንና ለግብጽ በማመንጨትና በመሽጥ በሞኖፖልይ ይዞ ወያኔን በዝፍፊያ ለማበልጸግ ሲሆን ያም እድንበር ላይ በመሆኑ ዉዝግብ ሲነሳ በግብጽም ሆነ በሱዳን በቀላሉ የሚመታና የሚመክን ነዉ። ይህም ልክ ወደ ትግሬ የባቡር ሃዲዱ ሲዘረጋ አማራዉንና ኦሮሞዉን አግልሎ ወይም ሳይነካ ከአዋሽ ተነስቶ ዳር ዳሩን እየዞረ በአፋር በረሀ እንደ ደጋን ጎብጦ ከተጉአዘ በሁዋላ ወደ ግራ በመታጠፍ የትግሬ ከተሞችን ኣዳርሶ እንደቆመው የወያኔ የባቡር መንገድ ስራ አይነት መሆኑ ነው።

ሐ) ሶስተኛዉ ትልቁ የሴራው አካል በአባይ ግድብ ስም እጂግ ግዙፍ የሆነ የኢትዮጵያን ህዝብ ገንዘብ ህጋዊ በሆነ መንገድ መዝርፍና ማደህየት ነው።ለግድቡ የተያዘዉም በጀት (ገንዘብ) ሆን ተብሎ የተጋነነና ከግማሽ በላይ ለመዝረፍ በእቅድ የተፈጸመ ነው። ከዚህ በተጨማሪም በኮንትራት ስም ትግራይ ዉስጥ ለሚገኙ የስቢንቶና ሌሎች ፋብሪካዎች ሸቀጥ ማራገፊያና ከህዝብ ተዘርፈው ለተገዙ ለትግሬ ተወላጆች ከባድ የጭነት መኪናዎች ስራ መፍጠሪያ ወይም መዝረፊያ እንዲሆን ታስቦ ነው:: በዚህ ግዙፍ የዝርፊያ ስልት በኑሮ ውድነት ላይ የሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች አርሶ ኣደሮች ነጋዴዎችና ሌሎች የህበረተሰብ ክፍሎች ካፋቸዉ እየተነጥቁ ለኢትዮጵያ ህዝብ ለማይጠቅምና በራሳቸዉ ላይ ችግር ለሚፈጥር ሰራ እየተበዘበዙ (እየገበሩ) ነው።

የኢትዮጵያ ህዝብ የሚሰማው ሰቅጣጭ መርዶ እንደቀጠለ ነውበሌላ በኩል በጣም የሚያሳዝነዉ ወያኔዎች የዘርፉትና በግልጽ አለም ካወቀዉ ገንዘብ ዉስጥ $3.00 ቢሊዮን በመለስ ሰም የተቀመጠ ሲሆን $26.70 ቢሊዮኑ ደግሞ ከኢትዮጵያ ውስጥ በህገወጥ መንገድ ተዘርፎ የሽሸ ነው። ይህ ማለት ወያኔወች በመለስ ስም ብቻ የዘርፉት ገንዘብ 2 የአባይ ግድቦችን ሊያሰራ የሚችል በመሆኑ ኢትዮጵያ በመድማት ላይ መሆኑዋን የዉጭ ሚዲያዎ በግልጽ ጽፈዋል።

በዚህ በኢትዮጵያ ህዝብ ላብና ደም በሚንቀሳቀስ ፕሮጀችት በአካባቢዉ የሚኖሩትን በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዓማሮች በማፈናቀል ትግሬዎችን ከተከዜ ማዶ እያመጡ ለማስፈርና ከዚያም አልፎ ግብጽና የዓረቡ አለም ወያኔንና ሻቢያን በዉስጥ ስለሚረዱ የኢትጵያን በተለይም የዓማራዉን ጸጋና ሃብት ለግብጽ መደራደሪያ ገጸ በረከት ለማቅረብ ወይም ኢትዮጵያንና ግብጽን በማዋጋት እንደ ሺራሮና ባድሜ ወያኔ የኢትዮጵያዉያንን ደም እየጠጣና ስጋቸውን እየበላ እንዲኖር ታስቦ የተጀመረ ነው።

መ) ሌላዉ ኣስገራሚ ሚስጥር ኣልጃዚራ ላይ ከግብጽ ከኢትዮጵያና ከእንግሊዝ አገር የተጋበዙ ዉስጠ አዋቂዎች ባደረጉት ዉይይት ላይ ግብጻዊቱዋ እዲህ ብላለች ” ግድቡ ሀገራዊ (ናሽናል) ሳይሆን ክፍለ አሁጉራዊ (ሪጂናል) መሆኑን ሙዋቹ መለስ ዜናዊ ተስማምቶበታል” በማለት የዎያኔዉ መሪ ክህደት መፈጸሙን ኣጋልጣለች (ይህንን ታሪካዊ ቪዲዮ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ማየት ኣለበት)። ይህም ማለት የግደቡ ባለቤቶች ሱዳን ግብጽና ሌሎች በአካባቢዉ የሚገኙ ሀገሮች ጭምር ናቸዉው ማለት ነው።

የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ! ወያኔ ለአንተ በታሪክ ዉሰጥ ጥሩ አስቦም ሆነ ሰርቶ ስለማያዉቅ በምትወደዉ ወንዝሕ በአባይ ሽፋን የተጋረጠብህን ተንኮል በጣጥሰህ ወያኔን በማስወገድ በሚጠቅምህ መልኩ አባይንና ሌሎች የልማት ፕሮጀችቶችን ለመገንባት ታጥቀህ ተነስ። በወያኔ ዉሸትና ፕሮፓጋንዳ እንዳትረታ።

ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ