ኢትዮጵያ ዉስጥ ሰላምና እርቅ የሚወርደው ወሮ በላው ወያኔ ሙሉ በመሙሉ ሲወገድ ብቻ ነው

ኢትዮጵያ ዉስጥ ሰላምና እርቅ የሚወርደው ወሮ በላው ወያኔ ሙሉ በመሙሉ ሲወገድ ብቻ ነው

 

ኢትዮጵያ ዉስጥ ሰላምና እርቅ የሚወርደው ወሮ በላው ወያኔ ሙሉ በመሙሉ ሲወገድ ብቻ ነው
የአማራ ወጣት ልዩ ኮማንዶ የኢትዮጵያ አለኝታ!

ጎንደሬው ኢትዬጵያ (ከፌስ ቡክ የተገኘ)

ከመቀሌው የእርቅ ልመና በስተጀርባ

ህወሃት (ወያኔ) አሁን ታረቁኝ እንታረቅ የሚለው ልምምጥና ልመና ዝም ብሎ የመጣ እንዳይመስለን:: ከዚህ በፊት የአማራን ህዝብ እንደማያውቁት ሁሉ የጀግና ሱሪ እንልበስ ብለው ሴቶቻቸውን ሳይቀር መሳሪያ አሸክመው በአደባባይ ሸለሉብን ፎከሩብን:: ታውቁናላችሁ ተባልን:: ጥያቄያችን ለዘመናት አብሮ እንደኖረ ወንድም ህዝብ በሰላም እንዲፈታ ሁሉን ችለን አቀረብን ምላሺያችን ግን አፈና ግድያ ብቻ ሆነ::

የአማራ ህዝብ አንድ ውሳኔ አሳረፈ “ለጠገበው ጥይት ለራበው እንጀራ” በማለት ትጥቃችን አጠባበቅን የጠላቶቻችን ግንባር ጥይታችን መበርቀስ ጀመረ አንድ የአማራ ጀግና ከሃያ ከሰላሳ በላይ ጠላቶቻችን መረፍረፍ ጀመረ::  አገሪቱን ድብልቅልቋን አወጣናት የኛ ትግል ዱላና ገጀራ ይዞ እንትና የኛ እየተባለ በርችት የሚበተን ሰልፍ አይደለም:: ጠላትን በላይ በላይ የሚያደራርብ አስከፊ ቅጣት እንጂ!! የአማራ ታጣቂዎች ከፋኝ በማለት ዱር ቤቴ ብለው ታጥቀው መሸጉ::ወያኔች ከሰባት ወራት በላይ የሀገሪቱን መከላከያ የሰው ሃይል ቴክኖሎጂ አዘመቱብን:: የራሳቸውን ሬሳ ከመቁጠር ውጭ ምንም የመጣ ለውጥ የለም::

በመጨረሻም አንድ የፈሪ ስራ መስራት አሰቡ ጎቤ የከፋኙ መሪ እንደራሱ የሚያምነውን ቅርብ ወንድሙን ይሁዳ ጌታውን በሰላሳ ዲናር እንደሸጠው ሁሉ ይህ እርኩስ ሰይጣን የጎቤን ዘመድ በገንዘብ በመግዛት ታሞ ከተኛበት በሰው እጅ አስገደሉ እንደ ወንድማ ታጥቀው መቼ ጎቤን አሸነፉት? ይህን በማድረጋቸውም የአማራው ትግል የሚጠፋ መስሏቸው ነበር::  በተገላቢጦሺ የሆነው ሌላ ነው:: ትግሉ በእልህና በንዴት በአዲሱ የከፋኝ መሪ እየተቀጣጠለ ተስፋፋ ይበልጥ ተጠናከረ የአማራ ጀግኖች በየቦታው ትግላቸውን አጧጧፉት በየቦታው ያሉትን ታጋዮቻችን ለማጥቃት የሚሄደው ኦራል መኪናም ሙሉ አስከሬኑን እየጫነ መመለስ ስራው ሆነ::  

ትግሉም ተራ ወታደርን ከመግደል አልፎ የህወሃቱን ወኪል ከፍተኛ የጦር መኮንን ጨምሮ የአማራ ክልሉን የፀረ ሽብር ግብረ ሃይል ሃላፊን እስከ መግደል ደረሰ:: ወያኔ በአማራ በረሀዎች ጀግኖቹን እስከ ሰኔ ሰላሳ 2009 አ.ም ድረስ ለመደምሰስ አቅዳ ያላመጣችው የጦር ሃይል ያልሞከረችው መሣሪያ የለም:: ይህም ቢሆን ውጤቱ አስከሬን ማጓጓዝ ብቻ ሆነባት ጀግኖቻችን ዛሬም ጠላትን እየገደሉ ታጥቀው ይገኛሉ::  አማራና ህዝቡ የኢትዮጰያ ባለቤት ዋልታና ማገር ነው::  አሁን ትግሬንም ኢትዮጰያንም ትቷል ለራሴና ለራሴ ብቻ ብሏል ወያኔም ታጥቃ ሞከረችው አንበርክኮ ገረፋት:: ያለ አማራ ህዝብ ትግሬም ሆነ ሌላው እንደማይኖር ታውቋቸዋል ምክንያቱም ያለ አማራ ሁሉም ባዶ ነው::

ታሪክ ባህል ጀግንነት ኩራት መጠሪያ እውቀት ባዶ ነዋ!! ህወሃት ሌላ ዘዴ ዘየደች:: እርቅና ሽምግልና የሚሉት ነገር! የሚያሳዝነው እርቅ የተባለው በመሣሪያ ገጥመውን ደህና አድርገን ካቀመስናቸውና የወልቃይትን አማራነትና የተፈጥሮ ደንበራችን ተከዜን ሳናስመልስ እንደማንመለስ ካሳወቅናቸው በሁዋላ ነው:: ወደ መቀሌ የሄዱት አማራ ነን ባይ ሽማግሌዎች እኛን አይወክሉም::  ምክንያቱም እኛ የአባታችን ጎቤ የለግላጋው ወንድማችን የእነ ሞላ አጃው ደም የመኳንንቱ ሲሳይ ደም ይወቅሰናል::  የውቡ ሳሙኤል አወቀ ሞት ይወቅሰናል በግፍ የታሰረችው የተሰቃየችው የተደበደበችው የቆንጆዋ እህቴ ንግስት ግፍ ይወቅሰናል ሀብትና ንብረቱን ቤትና ትዳሩን ጥሎ ለእኛ ሲል የተሰዋው የደጀኔ ነብስ ትወቅሰናለች የአግባው ሰጠኝ በደል ይሰማናል::  የአማራነት ቃል ኪዳናችን አንሸጥም:: የመቀሌው እርቀ ጉባኤ የጠላታችን ህወሃት ወያኔ ሴራ በመሆኑ እኛን አይመለከተንም ብለናል::