ከአንድ በላይ ፍቺ (ትርጉም) ያላቸው የአማርኛ ቃሎች

ከአንድ በላይ ፍቺ (ትርጉም) ያላቸው የአማርኛ ቃሎች

ሁለትና ከዚያ በላይ  ፍች (ትርጉም) ያላቸው የአማርኛ ቃላትን ማወቅ የሰምና ወርቅ ስንኞችን ለመፍጠር ከመጥቀሙም በላይ የማይታዩ ድብቅ ስምምነቶችን ለመዋዋል ይረዳል::

ለጋ ((፫) አለ ባላንጣ
በራ ቀን ወጡ
መቻሉ ጥሩ በላ
በሉ ስሜ  አገባ (፬)
ስማ ተጣራ  ገፋፊ (፫)
እንቁላል ቁላ  እንስራ
አማት  ምራት ጠላ
ለማ  እንስራ ዓለማፈር
መማር አረገ መባረክ
አያት ልበላ አማት
ተገሎ ማሳጠር ገባ
የሚጣሉ    

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

በይበልጥ ለማወቅ ይህንን መስመር ይጠቁሙ