አዲስ አበባ በረራ ናት፤ በረራም አዲስ አበባ

መግቢያ

አዲስ አበባ በረራ ናት፤ በረራም አዲስ አበባ
አዲስ አበባ

 

ለዚህ ጽሁፍ መነሻ የሆነው በቅርቡ የኢትዮጵያ መንግስት ሚኒስትሮች ምክር ቤት “ኦሮሚያ” የሚባለው ክልል የአገሪቱ ርዕሰ መዲና ከሆነችው ከአዲስ አበባ ስለሚያገኘው ልዩ ጥቅም ያስተላለፈው ርቂቅ አዋጅ ነው። አዋጁ የወጣው የሀገሪቱ “ህገ መንግስት” ስለዚሁ ልዩ ጥቅም ጉዳይ የደነገገውን መሰረት በማድረግ እንደሆነ ተገልጿል። በቅርብ ጊዜ ለወጣውም ረቂቅ አዋጅ ሆነ “በህገ መንግስቱ” ለተደነገገው ህግ እንደ ምክንያት የቀረበው የኦሮሞ ህዝብ አዲስ አበባ የተመሰረተችበት መሬት የጥንት ባለቤት ስለሆነ የሚል ነው። አዲስ አበባ ከመባሉ በፊት የመሬቱ የቀድሞ ስም ፊንፊኔ ስለነበር፤ አዲስ አበባና ፊንፊኔ በአቻነት ለከተማዋ መጠሪያ ስም እንዲሆኑ ረቂቅ አዋጁ ይደነግጋል።1 

እዉነተኛውን የአዲስ አበባን ታሪክ ለማወቅ ከታች ያለዉን መገኛ ይጠቁሙ

አዲስ አበባ በረራ ናት፤ በረራም አዲስ አበባ