ኢትዮጵያን ለማዳን

ሀገራዊ የምክክር አደባባይ ራዕይ: ተልዕኮ እና መርህ መር የሀሳብ አምዶች

1. የሀገራዊ የምክክር አደባባይ ራዕይ
የሀገራዊ የምክክር አደባባይ ራዕይ ፍትህ ሰላም እኩልነት እና ዲሞክራሲ የሰۿነባት በምልዓት የበለጸገች አንዲት
ነጻ ኢትዮጲያን ማዬት ነዉ::

2. የሀገራዊ የምክክር አደባባይ ተልዕኮ
የሀገራዊ የምክክር አደባባይ ተልዕኮ የኢትዮጵያን አንድነቷን: የህዝቧን ሰላም እና ግዛታዊ ልኡዋላዊነቷን ጠብቃ
እንደ ሀገር እንድትቀጥል የሚۿልጉ እና የሚሰሩ ሀይሎች በአንድ ሆነዉ ሀገር የማዳን ስራ ለመስራት
የሚያስችላቸዉን አቅም እና ጉልበት እንዲያገኙ ብሎም የኢትዮጵያን ስነ መንግስት ለመረከብ የሚያስችል
የምክክር አደባባይ እንዲሆን ነው

3. የሀገራዊ የምክክር አደባባይ መርህ መር የሀሳብ አምዶች
1. ኢትዮጵያ ጥንታዊ ሀገር ነች:: ጸረ ኢትዮጵያዉያን እንደሚሰብኩት ኢትዮጵያ በቅኝ ግዛት የተۿጠረች ሀገር
አይደለችም::በኢትዮጵያ በየትኛዉም አካባቢ መጤና እና ነዋሪ የሚባል ማህበረሰብ የለም::ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያዉያን ሁሉ አጽመ እርስት ነች::

2. የነግዶችን እኩልነት መቀበል የኢትዮጵያን ጥንታዊ ሀገርነት መቀበል መገለጫ ነዉ::በቀደምቲቱ ኢትዮጵያ
ጨቋኝ እና ተጨቋኝ ማህበረሰብ /ነገድ/ ብሄር አልነበረም::በዚህ ዘመን ጸረ ኢትዮጵያዉያን (ማለትም
ወያኔ/ሻቢያ/ ኦነግ/ኦዴፓ/ደህዴን/አዴፓ/ኢህአዴግ/ብልጽግና/ጀዋራዉያን) የቀመሩትን መርዛማ የታሪካዊ
ፖለቲካ ትንታኔ ብሎምየነዙትን የጥላቻ ሀሰተኛ ትርክትመቀልበስ ብሎምይሄዉአስተሳሰብ ለአንዴናለመጨረሻ
ጊዜ ከስሩ ተነቅሎ እንዲቃጠል ማድረግ ብቸኛዉ ኢትዮጵያን የማዳኛ መንገድ ነዉ::

3. በአማራ ማህብረሰብ ላይ በማኒ܃ስቶ እና በህገመንግስት እንዲሁም በፖለቲካ ፕሮግራሞች በመመራት የዘር
܄ጅት እና ማጽዳት ለአለ܀ት ሶስት አስርት አመታት ሲከናወን ቆይቷል::ጸረ ኢትዮጵያዉያን ሀይላት ሁሉ ይሄን
አማራን የማጽዳት ስራ ተጠናክሮ እንዲቀጥል እየተጉ ነዉ:: እንዲሁም አንዳንድ የኢትዮጵያን አንድነት ስም
ለብሰዉ የሚንቀሳቀሱ ግን በልባቸዉ ጥላቻን ለአማራ ማህበረሰብ ያረገዙ የፖለቲካ ድርጅቶችም በአማራ
ማህበረሰብ ላይ እየተከናወነ ያለዉን የዘር ܄ጅት በአይናቸዉ እያዩ ይክዳሉ::
ከአማራ ብሄር እና ከኦርቶዶክስ እምነት በተጨማሪ ልዩ ልዩ የኢትዮጵያ ብሄሮች/ነገዶችም አብረዉ የዘር ማጥ܂ት
እና ማጽዳት ኢላማ ተደርገዋል::በዚህም የጌዴዎ: የጉራጌ:የሀድያ:የጋሞ:የሲዳማ:የወላይታ:የሶማሌ:የአ܂ር እና
ሌሎችም ብሄሮች ከ܄ተኛ የዘር ጭ܄ጨ܂ የሀብት ዉድመት እና የማۿናቀል ወንጀል ተۿጽሞባቸዋል::
የሀገራዊ የምክክር አደባባይ በግልጽ መርህ እና ህሳቤ ላይ በመቆም በኢትዮጵያዉያን ሁሉ ላይ እየተከናወነ ያለው
የዘር ܄ጅት በማንኛዉም መልክ መቀልበስ አለበት ብሎ ያምናል::እንዲሁም የዘር ܄ጅት የተۿጸመበትን አካል
ይቅርታ ተጠይቆ ሀገራዊ ካሳ ሊۿጸምለት ይገባል ብሎም ቁርጠኛ ዉሳኔ ላይ ደርሷል::

4. የሀይማኖቶች እኩልነትን መቀበል ብሎም ወደ ܁ት በኢትዮጵያ ማንኛዉም አይነት እምነት እና አመለካከት
በእኩልነት እንዲስተናገድ የሚያስችል ስርዓት መገንባት ይኖርበታል::
በቀደምቲቱ ነጻይቱ እና ጥንታዊቱ ኢትዮጵያ የሀይማኖቶች እኩልነት ተስተናግዷል::ኢትዮጵያ
የኢአማኝነት:የአይሁድነት:የክርስትና:የእስልምና እናባህላዊ እምነቶች በጋራ ተቻችለዉየኖሩባት ሀገር ነች:: ሆኖም
ኢትዮጵያን ለማ܄ረስ እና ኢትዮጵያዉያንን ለማዋረድ ይመቻቸዉ ዘንድ ጸረ ኢትዮጵያዉያን በኢትዮጵያ
የነበረዉን የሀይማኖት መቻቻል እዉነተኛ ታሪክ በጥላቻ ትርክት ቀይረዉታል::

ሀገራዊ የምክክር አደባባይ ራዕይ: ተልዕኮ እና መርህ መር የሀሳብ አምዶች
በሀሰተኛ እናመርዘኛ ትርክት ጸረ ኢትዮጵያዉያን ሀይሎች ኦርቶዶክስጨቋኝ ነች የሚል ትርክት ይዘዉመርዛቸዉን
እረጭተዋል::በዚህም በኢትዮጵያ የሚገኙ ልዩ ልዩ ሀይማኖቶች መሀከል ጥላቻ እንዲሰ܄ን ሰርተዋል::በተለይም
በኦርቶዶክስ እና በእስልምና ሀይማኖቶች መሃከል ጥላቻ እንዲኖር ሰርተዋል::በእነዚህ ጸረ ኢትዮጵያ ሀይሎች
የፖለቲካ ትርክት መሰረት ኢትዮጲያ ዉስጥ የሀይማኖት እኩልነት ۿጽሞ አልነበረም። ኦርቶዶክስ ጨቋኝ እምነት
ሲሆን ሙስሊም ግን ተጨቋኝ እምነት ነበር። እነዚህ ጸረ ኢትዮጵያ ሀይሎች ኢትዮጲያ ዉስጥ የተደረጉ ܄ጹም
የሀይማኖት ܄ትህ መቻቻሎች እና አብሮ የመኖር ሂደቶችን ሁሉ ክደዉ ይነሳሉ።

በዋናነትም የጸረ ኢትዮጵያዉያን ፖለቲካዊ የሀይማኖት ትረካ ሙስሊም ኢትዮጵያዉያንን ስትጨቆኑ ነበረ፡
እኩልነት አልነበራችሁም፡ ኦርቶዶክስ ጠላታችሁ ነዉ በሚል ፕሮፖጋንዳ ጠ܄ሮ በማሰር በኢትዮጵያዉያን
ሀይማኖቶች መሀከልመቻቻል ሳይሆን የእርስ በርስ ጥርጣሬእንዲነግስ የሚያደርግ ܄ልስ܄ና ብሎም ሀገር አ܄ራሽ
እርሾን የተሸከመ ስለሆነ የጸረ ኢትዮጵያዉያን የሀይማኖት ትረካን አብዝተን ልናወግዘዉ ይገባል ብቻ ሳይሆን
ይሄን ሀሳብ የሚያራምድን ሁሉ ጠላት ብሎ መۿረጅ ተገቢ ነዉ። ይሄዉ የጸረ ኢትዮጲያዉያን የሀይማኖቶች
የፖለቲካ ትንታኔ ዋና ግብ በአለም መዝገብ የተመዘገበዉን፡ የእስልምና እምነት ዋናዉ መስራችና መሪ ነቢዩ
መሀመድ ” ክርስቲያን ኢትዮጵያን አትንኩ። ክርስቲያን ኢትዮጵያ የሙስሊም መጠጊያ ከለላ ሀገር ነችና” ሲሉ
የመሰከሩትን ቃል ለማ܄ረስ እና ለመሻራ የተገመደ የተንኮል ቀመር እና ስልት ነዉ።

በርካታ የእስልምና ልሂቃን እና የሀይማኖት መሪዎቹ አንድ በጋራ የመሰከሩት እዉነት አለ:: ይሄም በጥንታዊት
ኢትዮጵያ የክርስቲያን ኢትዮጵያ ነገስታት እና መሳ܄ንቶች ሙስሊሞችን በ܄ርድ ቤታቸዉ በ܄ትህ እና በእዉነት
የዳኙ፡ እዉነትን የሚۿርዱ ናቸዉሲሉ ነዉ። በዚህምበኢትዮጲያ የነበሩሙስሊሞች ልክበሸሪያ ህግእንደሚዳኙት
ሁሉ ደስ ብሏቸዉ ይኖሩ የነበረ፡ ሀይማኖታቸዉንም በነጻነት ያስ܀܂ እንደነበረ መስክረዋል። ይሄዉ እዉነት
ሲወርድ ሲዋረድ በበርካታ ክርስቲያን የኢትዮጵያ ነገስታት አስተዳደር ዘመን እዉን ሆኖ የኖረ ሀቅ ነዉ። ኢትዮጵያ
የሀይማኖቶች እኩልነት ብቻ ሳይሆን የሀይማኖቶች እና የእምነቶችም መዳኛ የነበረች ሀገር ነበረች። ይሄን ሀቅ
የማይቀበል፡ በኢትዮጲያ ሀይማኖቶች እና እምነቶች መሀል የጸረ ኢትዮጵያዉያንን የፖለቲካ ትረካ ተሸክሞ
የሚሹለከለክ ሁሉ የህዝባችን አጠቃላይ ጠላት ነዉ ሲል ይሄ የምክክር አደባባይ ۿርጆ እና ኮንኖ ተነስቷል።

5. እንደ አማራ ማህበረሰብ ሁሉ በሀሰተኛ ትርክት የዘር ማጥ܂ት እና ማጽዳት ኢላማ የተደረገችዉ የኦርቶዶክስ
ተዋህዶ እምነት ነች:: ስለ ሆነም ይሄን የዘር ማጥ܂ት ወንጀል ማዉገዝ:ብሎም በማንኛዉም መንገድ እንዲቀለበ
መስራት ይገባል ሲል ሀገራዊ የምክክር አደባባዩ ቁርጥ ዉሳኔ አድርጓል::

6. ሀገራዊ የምክክር አደባባይ ሂደት እና ራዕይን የማሳለጥ ግዴታ እንደሚያስۿልግም ሰ܁ ትንታኔ
አድርጓል::የሀገራዊ ምክክር አደባባይ ራዕይ ካላይ ቁልጭ ብሎ ተቀምጧል::ሆኖም በጸረ ኢትዮጲያዉያን የጎሳ
ፖለቲካ ܄ልስ܄ና የተነሳ ኢትዮጵያዉያን በየነገዳቸዉ ተደራጅተዋል::ሀገሪቱም ልትۿርስ ከ܄ተኛ መከራ እናጭንቅ
ዉስጥ ገብታለች::እና በምን መልክ ነዉ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር እንድትኖራቸዉ የሚۿልጉ ሀይሎችን ማሰባሰብ
እና ለአንድ ግብ ማንቀሳቀስ የሚቻለዉ የሚለዉ ጥያቄ አሳላጭ ትንታኔ ይۿልጋል:: ስለሆነም በኢትዮጵያዊነት ብቻ በመደራጀት የሚለዉ አማራጭ ሀገር ሊያድን የሚችል በቂ ጉልበት ሊሰበስብ አይችልም:: ከሁሉም በላይ ደግሞሀገሪቱ አሁን ባለዉ ሁኔታ በአንድ ድርጅት/ፓርቲ ከመ܄ረስ ልትድን አትችልም:: ሆኖም በራዕዩ ላይ ብቻ በመስማማት ከጸረ ኢትዮጵያዊነት አላማ ዉጭ በልዩ ልዩ መልክ የተደራጁ ሀይሎችን ማሰባሰብ እና በጋራ እንዲመክሩ ማስቻል ብሎም ሀገር እንዲረከቡ ማደረግ ብቸኛዉ መ܄ትሄ ነዉ::

ሀገራዊ የምክክር አደባባይ ራዕይ: ተልዕኮ እና መርህ መር የሀሳብ አምዶች
በነገድ:በሀይማኖት:በሲቪል ማህበራት:በፖለቲካ ፓርቲ ደጋ܁ነት:በኢትዮጵያዊነት ወይም በማንኛዉም ሁኔታ
የተደራጀዉን ኢትዮጵያዊ በአንድ እንዲቆም እና ሀገር ለመረከብ የሚያስችለዉን ስትራቴጂ በጋራ እንዲንድ܄
ብሎም ሀገር እንዲረከብ ብቃት ላይ እንዲደርስ ማስቻል ይገባል:: ይሄንንም በመረዳት ሀገራዊ የምክክር አደባባይ
ሂደት እና ራዕይን የማሳለጥ ግዴታን እዉን ለማድረግ የተዘረዘሩትን ልዩ ልዩ መርህ መር የሀሳብ አምዶችን
የሚቀበሉ ሀይሎች ሁሉ በአደባባዩ እንዲሳተ܀ ዉሳኔ አድርጓል::

7. ምንም እንኳን አሁን ኢትዮጵያን ለማዳን በተለያዬ መልክ የተደራጁ ሀይሎችን ቢያቅ܄ም እንዲሁም
ኢትዮጵያዉያን በመሰላቸዉ እንዲደራጁ ቢያበረታታም : ቢያግዝም የሀገራዊ የምክክር አደባባይ የመጨረሻዉ
መዳረሻ ግን ኢትዮጵያን እንደ ሀገር ማቆም ይሆናል::ኢትዮጵያን እንደ ሀገር ለማቆም ደግሞ የመጀመሪያዉ
እርምጃ ኢትዮጵያን መረከብ እና ኢትዮጲያን እንደ ሀገር የሚያስቀጥሏትን ሀገራዊ እርምጃዎችን መዉሰድ
ይሆናል:: ስለሆነም አንድ ጊዜ የጸረ ኢትዮጵያዉያንን ሀይላት ካሸነ܄ን ብኋላ ኢትዮጵያን አሁን ካሉ ጸረ ኢትዮጲያን ሀይሎች በመረከብ ሊወሰዱ የሚገባቸዉን ልዩ ልዩ ርምጃዎችን ማመላከት ይገባል:: ይሄዉም የወያኔን/ኦነግን
ህገመንግስት በኢትዮጵያዊ ህገመንግስት መተካት : የጎሳ ፖለቲካ በህግ በማገድ የኢትዮጵያዊነት ፖለቲካን
የማስۿን ብሎም እና የጎሳ ክልሎችን በማ܄ረስ ለኢትዮጲያ ህዝብ በሚመች አከላለ የመተካት የመጀመሪያ
እርምጃ ሊወሰድ ይገባዋል::

በመሆኑም አሁን በየነገዳቸዉ/ብሄራቸዉ እንዲደራጁ የምናበረታታቸዉ ልዩ ልዩ የብሄር/የነገድ ድርጅቶች ወይም
በራሳቸዉ ተደራጅተዉ ይሄን ሀገራዊ የምክክር አደባባይ የሚቀላቀሉ ልዩ ልዩ የነገድ/የብሄር/የሀይማኖት/የሲቪል
ድርጅቶች ወደ܁ት ኢትዮጵያን መረከብ ሲቻል እራሳቸዉን ወደ ሀገራዊ የፖለቲካ ድርጅት ለማሳደግ ከአሁኑ
የወሰኑ እንዲሁም ያዘጋጁ መሆን መቻል አለባቸዉ::የዚህም ዋነኛ አላማዉ ኢትዮጵያዉያን ሀገር እንዲኖራቸዉ
ለማስቻል ከተۿለገ ኢትዮጵያን ከጸረ ኢትዮጵያዉያን ሀይላት (ወያኔ/ሻቢያ/
ኦነግ/ኦዴፓ/ደህዴን/አዴፓ/ኢህአዴግ/ብልጽግና) ከቀመሩት መርዛማ የፖለቲካ ቀመር ማላቀቅ የመጀመሪያዉ
እርምጃ መሆን ስላለበት ነዉ::

በመሆኑም (ሀ). የወያኔን ህገመንግስት በኢትዮጵያዊ ህገመንግስት መተካት : የጎሳ ፖለቲካ በህግ በማገድ
የኢትዮጲያዊነት ፖለቲካን የማስۿን ብሎም እና የጎሳ ክልሎችን በማ܄ረስ ለኢትዮጵያ ህዝብ በሚመች አከላለ
የመተካት የመጀመሪያ እርምጃ ይወሰዳል (ለ) ኢትዮጵያዊ መሆን እና የማንኛዉም ጎሳ አባል መሆን የሚደጋገ܄
እንዲሁም አብሮ የሚሄዱ መሆናቸዉ የሚካድ አይደለም::ሆኖም ኢትዮጵያ አንድነቷ የተከበረ: የዜጎች እኩልነት
የተረጋገጠባት : ጠንካራ እና የበለጸገች ሀገር እንድትሆን ከማህበራዊ አደረጃጀት እና የሲቪል ማህበራት አደረጃጀት
ዉጭ በማንነት ላይ የተመሰረት(በሀይማኖት እና በጎሳ ላይ የተመሰረት) የፖለቲካ ድርጅት በህግ መታገድ
ይኖርበታል:: (ሐ) የፖለቲካ ድርጅቶች ሊመሰረቱ እና ሊደራጁ የሚገባዉ በሀሳብ ልዕልና
መሰረት(ዲሞክራት/ሪፐብሊካን/ሶሻል ዲሞክራት/ሊበራል ዲሞክራሲ /ሌላ ማንኛዉም አይነት ሀሳብ መርም
የፖለቲካእይታ) ላይ ብቻ እንዲሆን ይገባል (መ). የኢትዮጵያ ሀገራዊ ሰንደቅ-ዓላማ ምንም ዓይነት እዝልና ተደራቢ የሌለበት ጥንታዊዉ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ይሆናል::

ሀገራዊ የምክክር አደባባይ ጋር አብረዉ ለመስራት ከወሰኑ በሚከተለዉ ኢሜይል ያገኙናል
Ethiopiansaffair@gmail.com 

Leave a Reply