የአማርኛና የእንግሊዝኛ አቻ ቃላት ፪

 Salon እንግዳ መቀበያ
 Tourism ሺርሺር
scan ምክታብ (ማሰስ)
President ሊቀ ሀገር (መሪ)
Telecommunication መገናኛ
Visa ይለፍ ፍቃድ
Mobile እንክርት (አንለይ)
Contemplate ማሰላሰል
 Passport ድንበር ማለፊያ
Stage stair category እርከን ደረጃ
Programme መርሃግብር 
Plan እቅድ
Professor ሊቀ ጠበብት (የጠቢባን አውራ፣ አለቃ)
Doctor ሊቀ ማእምራን (የአዋቂዎች አውራ፣ አለቃ)
Scholars ምሁራን
Literature ሥነጽሑፍ
Strategy ስልት
Tactic ብልሃት

ክፍል ፫ን ለማንበብ ይህንን መስመር ይጠቁሙ 

Leave a Reply