የአማራ ማህበራት በዩኬ በአንድነት ሆነው እሁድ በ26/10/2025 በአማራው ህዝብ ላይ የሚደርሰውን የዘር ማጥፋት ወንጀል ለመቃወም ለንደን ዉስጥ ከፍተኛ ሰልፍ አዘጋጀተዋል፡፡ በእለቱ ኦክስፎርድ ሰርከስ ተገኝተው የወገንዎን እና የሀገርዎን ጠላት አብይ አህመድን በማዉገዝ ለወገንሁ አለኝታና ድምፅ ይሁኑ፡፡ ይህን ጥሪ ለምታውቋቸዉ የሰዉ ልጅ መብት ተቆርቐሪና ለጓደኞቻችሁ ሁሉ አስተላልፉ፡፡
ለበለጠ መረጃ ከዚህ መልእክት ጋረ የተያያዘውን በራሪ ወረቀት ያንብቡ፡።
ድል ለተበዳይ የአማራና ሌሎች ጭቁን ህዝቦች!

