ከአንድ በላይ ፍቺ (ትርጉም) ያላቸው የአማርኛ ቃሎች
ሁለትና ከዚያ በላይ ፍች (ትርጉም) ያላቸው የአማርኛ ቃላትን ማወቅ የሰምና ወርቅ ስንኞችን ለመፍጠር ከመጥቀሙም በላይ የማይታዩ ድብቅ ስምምነቶችን ለመዋዋል ይረዳል::
| ለጋ ((፫) | አለ | ባላንጣ |
| በራ | ቀን | ወጡ |
| መቻሉ | ጥሩ | በላ |
| በሉ | ስሜ | አገባ (፬) |
| ስማ | ተጣራ | ገፋፊ (፫) |
| እንቁላል | ቁላ | እንስራ |
| አማት | ምራት | ጠላ |
| ለማ | እንስራ | ዓለማፈር |
| መማር | አረገ | መባረክ |
| አያት | ልበላ | አማት |
| ተገሎ | ማሳጠር | ገባ |
| የሚጣሉ |
