| ትክክል √ | ስህተት X |
| ህዝቡ ሊቀበለን (ሊያምነን) አይችልም | በህዝቡ ቅቡልነት አያስገኝልንም |
| አክብሬዋለሁ | አክብሮት አለኝ |
| አከብረዋለሁ | ለሱ አክብሮት አለኝ |
| አሸባሪነት | ሽብርተኝነት |
| አሸባሪ | ሽብርተኛ |
| ዘላቂ | ዘላቂነት |
| ቀጣይ | ቀጣይነት |
| የሚቀጥል | ቀጣይነት ያለው |
| የሚያዘልቅ | ዘላቂነት ያለው |
| አዝላቂ | አዝላቂነት ያለው |
| ደራሽ (መድረሻ ) | ተደራሽነት |
| ለሰው እንዲደርስ | ለሰው ተደራሽ እንዲሆን |
| የወደፊት እድላችን | መጻኢ እድላችን |
| ህዝባችንን ለማትረፍ ለማዳን | ህዝብዝችን ተዳኝ እንዲሆን |
| የማይታመን | ተአማኝነት የሌለው |
| ታማኝ የሆነ | ተአማኝነት ያለው |
| የሚታመን | ተአማኝ የሆነ ተአማኝነት ያለው |
| እንዲዳረስ | ተደራሽ እንዲሆን |
| መልስ መስጠት | ምላሽ መስጠት |
| መጭው ጊዜ (መጭው ዘመን) | መጻኢው ጊዜ |
| ሁሉን አቀፍ | ብዝሃዊነት |
| አንድነት (ህብረት) | አሃዳዊነት |
| ሃሳብ | ህሳቤ |
| መልስ | ምላሽ |
| መልስ ሰጡ | ምላሽ ሰጡ |
| ደራሽ | ተድራሽ |
| የሚደርስ | ተደርሽነት ያለው |
| እንዲዳረስ/እንዲደርስ | ተደራሽነት እንዲኖረው |
| የኢትዮጵያ መንግስት | ኢትዮጵያዊ መንግስት |
| በአንድነት በመተባበር ሁሉን እደቀፍ | ህዝባዊነት |
| በአንድ ላይ | ብዙሃዊነት |
| ህብረተሰብን ሃገርን ማገልገል | ህብረተሰብን ሃገርን ግልጋሎት መስጠት |
| መልስ መስጠት ያስፈልጋል | ምላሽ መስጠት ያስፈልጋል |
| ለህዝባችን ልንደርስለት ይገባል | ለህዝባችን ተደራሽ መሆን አለብን |
| መጭው ጊዜ ብሩህ ነው | መጻሂው ጊዜ ብሩህ ነው |
| ቆርጠን መነሳት አለብን | በቁርጠኝነት መነሳት አለብን |
| የሚያዘልቅ ነገር (ዘላቂ የሆነ ስራ) እንስራ | ዘላቂነት ያለው ስራ እንሳራ |
በተጨማሪ ለማወቅ ይህንን መገናኛ ይጠቁሙ
