የማይደክመዉ …እና የማይዝለዉ …


የማይደክመዉ ...እና የማይዝለዉ


ይሙት ጀግና ፈሪ ይኑር ቢሻዉ
አትላ መሸከም ይችላል ትከሻዉ
እልም ነዉ ጭልጥ ነዉ ዉሃ አይታኘክም
ጠላት ወዳጅ ላይሆን አልለማመጥመም

ኢተዮጵያ በዉጭና በዉስጥ ክሃዲዎች ስትጠቃ አማሮች ደማችዉን በማፍሰስና አጥንታቸዉን በመከስከስ አራሳቸዉንም ሆነ ሌሎች ነገዶችን በመጠበቅ በነጻንት እነዲኖሩ እረድተዋል። ይሁን እንጂ ህዝባቸዉንና አገራቸዉን በመተማመን ለረጅም ጊዜ ተዘናግተዉ በዉሥጥ ቅጥረኞችና የዲሞክራሲ ጭንብል በለበሱ ዘረኞ ታሪከ ይቅር የማይለዉ ክህደትና የዘር ማጥፋት ወንጀል እየተፈጸመበት ነዉ፡፡ ይህም ኢትዮጵያን ለማጥፋት አማራን ኦርቶዶክስንና መሪዎቹን (ንጉሶቹን) ማጥፋት ሚልዉ እረኩስ ሃሳብ እዉን እነዲሆን ጠላት አማራ ያለበት ቦታ ሁሉ ዘምቶ ምርጥ የክፉ ለጆቹን ደም በሸዋ በጎጃም በጎንደርና በወሎ ያለ እርህራሄ በግፍ በመጨፍጨፍ ላይ ይገኛል። ይሁን እንጂ ነዉርንና ዉርደትን እነዳባቶቹ የማይቀበለዉ ወጣት ተዉልድ እመንደሩ ድረስ ሊገድሉት የመጡትን ዘረኛ የታሪክ አተላወች ከነህልማቸዉ እንንዳይመለሱ አርጎ እየቀጠቀጠ ለሚወደዉ ህዝብ አየተሰዋ ነዉ።

ሰሞኑን በብረሃኑ ጁላ የሚመራዉ ጸረ አማራና ጸረኢትዮጵያ ጦር መረሃቤቴ ላይ አዝመቶ የአካባቢዉን ህዝብ ሲገልና ሲዘርፈ ከነበረዉ ዘረኛ ጦር ጋር ፊት ለፊት ገጥሞ በአድዋላ እንደተሰዋዉ ... በዙዎቹን ዘረኞች ተላላኪዎቸን አፈር እንዲበሉ አደረጎና ታሪክ ሰርቶ ስለአረፈዉ ጀግናዉ ለማ ጠጁ