እንኩዋን ደስ ያለህና እንኳን አደረሰህ

መልካም ምኞት መልስእንዴት/መቼ
እንኩዋን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ እንኳን አብሮ አሳደረንለመስቀል
እንኩዋን ከዘመን ዘመን በሰላም አሸጋገረን  እንኩዋን አብሮ አሸጋገረንለአዲስ አመት
ቤት ለእንቦሳ እንቦሳ እሰሩ አዲስ ቤት ሰርቶ ለገባ ሰው
እግዚአብሄር ይማርህአሜንለታመመ ሰው
እንኩውን ማሪያም ማረችሽ ማሪያም ታኑርህ/ታኑርሽ አራስን ስንጠይቅ
እንኩዋን ደስ ያለህ በአምላክህበትምህርት ለተመረቀ ወይም ለተሾመ ሰው
የምስራችምስር ብላባለቤቱ ገና ያላወቀዉን አንድ ደስ የሚል ነገር ለማርዳት