እንኩዋን ከሁለት ሺህ አስራ ሶስት ወደ ሁለት ሺህ አስራ አራት በሰላም አሸጋገረን

 

ዉድ የእዉቀት ሚዲያ ቤተሰቦች

እንኩዋን ከሁለት ሺህ አስራ ሶስት ወደ ሁለት ሺህ አስራ አራት በሰላም አሸጋገረን። እዉቀት ሚዲያ አዲሱ ዓመት የሰላም የደስታና የብልጽግና እንዲሆንልን መልካም ምኞቱን ሲገልጽ እጅግ ደስ እያለው ነው።

መልካም አዲስ ዓመት