በመርሃቤቴና በሌሎች የአማራ አካባቢዎች ላይ የተፈጸመዉን ህገ ወጥ ወረራና ወንጀል በጥብቅ እያወገዝን ህዘቡ ዘረኛ ወራሪወችን አንድ ላይ ሆኖ እንዲያመክናቸዉ አናሳስባለን።

በፋሽቶችና የኢትዮጵን ካባ በደረቡ ነጻ አዉጭ ነን ባይ ቅጥረኞች ለረጅም ጊዜ በአማራ ህዝብ ላይ የተፈጸመዉ ግፍ በህግና በፍትህ ሊቋጭ ይገባዋል። እሰካሁን ደረስ አማራዉ የተጠቃዉ ከዉስጥ ጠላቶቹ ያነሰ አቅምና እዉቀት አጥቶ ሳሆን አረቆ በማሰቡና አገሩ ኢትጵያ እነዳትበታተንበት በመስጋቱ ነዉ። የኢትጵያ መበታተን ህግና ስርአት ማጣት ደግሞ አማራዉን ብቻ ሳይሆን ሁሉንም ነገዶች የሚጎዳና ብዙ መዘዝ የሚያመጣ ነዉ። እንዲያዉም ጥናቶች እነደሚመለክቱት ክፉ ቀን ከመጣ ክአማራዉ የበለጠ የሚጎዱ ነገዶች አሉ፡፡ እሰካሁን ድረስ ዐማራወ ያሳየዉ ጨዋነትና ትእግስት በተለይም በትግሬና በኦሮሞ ነጻ አዉጭ ነን ባይ ቅጥረኞች ሊታወቅ አልቻለም፡፡

እንዲዉመም ይባስ ብለዉ ለህግና ለስርአት ተገዝቶ አርሶ ህዝብን በመመገብና ግብር በመክፈል የሃገር ዋልታ ሆነዉን የአማራ ገበሬ ሳይቀር ወረዉ በመግደልና በማዋከብ ላይ ናቸዉ። ይህ ሁዋላቀርና ዬጥላቻ አባዜ በመምከርና በማሰተማር ይመለሳል ብለን 30 አመት ሙሉ ደክመን ነበረ ግን እንደፍረሃትና ሞኘነት ተቆጥሮአል። በወያኔ ዘረኛ አስተሳሰብ ላይ የሚርመጠመጠዉ የአብይ አህመድ አስተዳደር ኢትዮጵያን ለመጠበቅ በራሱ በአማራ ህዝብ ግብር ገንዘብ ደምና እዉቀት የተገነባዉን የኢትጵያ የሃገር ምክላክያ ጦር በራሱ በአማራ ህዝብ ላይ በማዝመት ክፍተኛ ክህደትና ወንጀል እየፈጸመ ነዉ። ሰሞኑን ከመረሃቤቴ ያገኘናቸዉ መረጃዎች እንዳስታወቁን ብዙ ለአካባቢዉ የሚጠቅሙ ሃገር ወዳድ ወግኖቻቸንን ህገ-ወጡ ስርአት በማሳደድ በማሰርና በመግደል ላይ ነዉ።

Amharas Defenders of Ethiopia
ሃገር ገንቢዉና ነጻነት ወዳዱ አማራ

እዉቀት የህዘብ መገናኛ ይህንን ሁዋላቀር ጸረ ህዝብ ድርጊት አጥበቆ እየተቃወመ ስርአቱ ያላግባብ ወገኖቹን እንዲዎር ያሰማራዉን የኢትጵያ ጦር በአስቸኩዋይ ከሰሜን ሸዋና ከሌሎች የአማራ አካባቢ እነዲያሶጣ ይጠይቃል። በየወረዳዉ በመንግስት መዋቅር ዉስጥ የምትሰሩ የስቪልና የጸጥታ ሰራተኖች ከአካባዉ ህዝብ ጋር በመተባበር አንድነታችሁን በማጠንከር የወገኖቻቸሁን ጥቅምና ደህንነት ጠብቁ። በመርሃቤቴም ሆነ በሌሎቸ የአማራ አካባቢ የምተገኙ በጸጥታ በደህንንትና በሲቪል ስራ ላይ የተሰማራችሁ ወገኖቻቸን ከጠላት ጋረ ተባበራቸሁ ለጊዜአዊ ጥቅም ወግኖቻቸሁን አሳልፋችሁ ከሰጣችሁ ከመጠየቅ ከመዋረድና ከመጸጸት አትድኑም። 

ስለዚህ በሰላም ወዳዱ የአማራ ሀዝብ ላይ የሚፈጸመዉ የዘር ማጠፋት ወንጀል እልባት አግኝቶ አማራ በኢትዮጵያ የዉስጠም ሆነ የዉጭ አመራርና አስተዳደር ዉስጥ ተገቢዉን ቦታ እስከሚይዝ ድረስ የአማራ ህዝብ ብቻ ሳይሆን መላዉ ሰላም ወዳድ የኢትጵያ ህዝብ ትግሉን ማፋፋም አለበት። በህዝባችን ላይ የሚፈጸመዉ ግፍና መከራ ካላባራ አማራዉ ስልቶችንና ብልሃቶችን በመንደፍ ከተከላካይነት ወደ ህግ አስከባሪነት እንደሚሸጋገር ጠላትም ሆነ ወዳጅ አሰቀደሞ ቢያዉቀዉ መልካም ነዉ።

ድል ለሃገር ገንቢዉና ለነጻነት ወዳዱ አማራና ለመላዉ ሰላም ወዳድ የኢትዮጵያ ህዝብ።